ለንግድ ምክር ቤቱ የተያዘው የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ እንዲራዘም ጥያቄ ቀረበ
.እስካሁን ተወዳዳሪ ዕጩዎች አልቀረቡም ከአንድ ዓመት በላይ ሲንከባለል የቆየውና መስከረም 30 ቀን 2010 ዓ.ም. እንዲካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ጠቅላላ ጉባዔና የቦርድ አመራሮች ምርጫ፣ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት እንዲራዘም ጥያቄ ቀረበ፡፡ ንግድ ምክር ቤቱን ለመምራት አዲስ...
View Articleከባድ ጊዜ ያሳለፉ የቱሪዝም ዘርፉ ተዋናዮች ተስፋ የሚያደርጉት አዲስ ዓመት
ባለፉት ሁለት ዓመታት በአገሪቱ በተለይም በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የታየው ፖለቲካዊ ትኩሳት፣ የኢኮኖሚውን ዘርፎች ሲነካካ ቆይቷል፡፡ ምንም እንኳ ከውጭ የሚገባው የኢንቨስትመንት ፍሰት በአፍሪካ ቀዳሚ መሆን የቻለው በዚሁ ጊዜ ውስጥም ቢሆንም፣ አገር ውስጥ በሥራ ላይ የሚገኙ የውጭ ኢንቨስትመንቶች ግን የፖለቲካው...
View Articleከኢታኖል ድብልቅ ነዳጅ በአምስት ወራት 1.6 ሚሊዮን ዶላር ማዳን መቻሉ ተነገረ
ኢታኖልን ከቤንዚን ጋር ማደባለቅ በድጋሚ በተጀመረ በአምስት ወራት ጊዜ ውስጥ 1.6 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን እንደተቻለ ተጠቆመ፡፡ከማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሪፖርተር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ተቋርጦ የነበረው የኤታኖልና የቤንዚን ድብልቅ ነዳጅ በድጋሚ የተጀመረው በሚያዝያ 2009...
View Articleየአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ 12 ቢሊዮን ብር ሊያበድር ነው
በዳዊት እንደሻውየአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረጉ የግልና የመንግሥት ፕሮጀክቶች፣ በአንድ ዓመት 12 ቢሊዮን ብር ብድር ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ብድሩ በዚህ ዓመት ለተበዳሪዎች ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚህም መሠረት ባንኩ ከግል ባለሀብቶችና ከመንግሥት የቀረበለትን ብድር...
View Articleበኢትዮጵያ የተመረተ የአሉሚንየም ምርት ለውጭ ገበያ ቀረበ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ፋብሪካ በመትከልም ሆነ ምርቱን ለአገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ቀዳሚ የሆነው ቢኤንድሲ የተባለው የአሉሚንየም አምራችና አከፋፋይ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ስም ያመረታቸውን የአሉሚንየም ምርቶች ወደ ውጭ መላክ ጀመረ፡፡ባለፉት ዓመታት ኩባንያው ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚሆነውን የአገር ውስጥ...
View Articleዳንጎቴ ሲሚንቶ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዕርቅ አወረደ
በ2008 እና በ2009 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ተቀጣጥሎ በነበረው ሕዝባዊ አመፅ ሳቢያ ሁለት ጊዜ ንብረቶቹ የተጎዱበት ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ የ2010 ዓ.ም. ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው የዋዜማ ድግስ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዕርቅ አወረደ፡፡ቅዳሜ ጳጉሜን 4 ቀን 2009 ዓ.ም. ከአዲስ...
View Article የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በክልል ደረጃ በድጋሚ ሊዋቀር ነው
ከቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ተከፍሎ የወጣው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ የክልል መዋቅሮችን ተከትሎ በድጋሚ ሊዋቀር ነው፡፡የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከአራት ዓመት በፊት ሲቋቋም ማኔጅመንቱ ለህንድ ኩባንያ ተሰጥቶ የነበረ ቢሆንም፣ ውጤታማ ተቋም መገንባት ሳይቻል ቀርቷል፡፡ በዚህም...
View Articleበቡና ምርት ገበያ ላይ የተደረገው ሪፎርም የቡና ግብይት መጠንን በከፍተኛ ሁኔታ አሳደገ
በነሐሴ 2009 ዓ.ም. በአንድ ወር ውስጥ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በኩል ለዓለም ገበያ የሚቀርብ የኢትዮጵያ ቡና ግብይት መጠን በ66 በመቶ ብልጫ ማሳየቱ ተገለጸ፡፡ ምርት ገበያው በአንድ ወር 1.7 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶች እንዲያገበያይ በቡና እና በምርት ገበያ ላይ የተደረገው ሪፎርም አስተዋጽኦ ማድረጉ...
View Articleኢትዮጵያ በነዳጅ ገበያ መረጋጋት 30 በመቶ ወጪ እያዳነች መሆኑ ታወቀ
በዓለም የነዳጅ ገበያ መቀዛቀዝ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ላለፉት ሦስት ዓመታት፣ በየዓመቱ ከ20 እስከ 30 በመቶ የሚሆን የውጭ ምንዛሪ ኢትዮጵያ እያዳነች መሆኑ ታወቀ፡፡እ.ኤ.አ. ከ2014 ጀምሮ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ቀድሞ ከነበረበት ዋጋ 50 በመቶ ቅናሽ ማሳየቱ ይታወቃል፡፡ በ2014 አንድ በርሜል ነዳጅ ይሸጥ...
View Articleበባህረ ሰላጤው አገሮች ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ
የዓረብ ባህረ ሰላጤ አገሮች ከኳታር መንግሥት ጋር በፈጠሩት ግጭት ምክንያት ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ፡፡አልጄዚራ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን የከፈተው በአዲስ አበባ ስናፕ ፕላዛ ሕንፃ ላይ ሲሆን፣ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናትና መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ አገሮች...
View Articleየ3.8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ ግዥ ጨረታ ሊወጣ ነው
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከ2010 እስከ 2011 በጀት ዓመት ለአገሪቱ የነዳጅ ፍጆታ የሚውሉ የተለያዩ የነዳጅ ውጤቶች ግዥ ጨረታ፣ በመጪው ሳምንት እንደሚያወጣ ታወቀ፡፡ መጠኑም 3.8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነው፡፡የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ኃይለ ማርያም ለሪፖርተር...
View Articleከውጭ አገር በሚደረጉ የስልክ ጥሪዎች ላይ ማጭበርበር እየተፈጸመ ነው
ወንጀሉን ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቁሟል ከተለያዩ አገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ የስልክ ጥሪዎች በኢትዮ ቴሌኮም ሳተላይት ኔትወርክ በኩል ማለፍ ሲገባቸው፣ ሕገወጥ የቴሌኮም መሣሪያዎች ያስገቡ ግለሰቦች ዓለም አቀፍ ጥሪዎቹን በመጥለፍ በራሳቸው መስመሮች ለደንበኞች እያቀረቡ እንደሆነ ታወቀ፡፡ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...
View Articleለገቢ ንግድ የሚፈቀደውን የውጭ ምንዛሪ ከተወሰኑ አስመጪዎች እጅ ለማላቀቅ 215 የክልል አስመጪዎች ተመለመሉ
መንግሥት ለገቢ ንግድ በየዓመቱ የሚፈቅደውን የውጭ ምንዛሪ ከተወሰኑ የአዲስ አበባ አስመጪዎች እጅ ውስጥ ለማስለቀቅ፣ 215 የክልል አስመጪዎችን መመልመሉ ተሰማ፡፡የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት አስመጪዎቹ የተመለመሉት ከመቐለ፣ ከባህር ዳር፣ ከጅማና ከሐዋሳ ከተሞች ነው፡፡በአሁኑ ወቅት የአስመጪነት ንግድ በተወሰኑ...
View Articleየንግዱ ማኅበሰረብ ለማኅበራዊ ጉዳዮች ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ሊመሠርት ነው
የግሉ ዘርፍ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በጋራና በተቀናጀ መንገድ ለመወጣት በማሰብ ‹‹የኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ ማኅበራዊ ኃላፊነት ፈንድ›› በሚል ስያሜ ለሚመሠረተው ተቋም የመመሥረቻ ቻርተር ይፋ ተደረገ፡፡ ፈንዱን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለማቋቋም ስምምነት ተደርጓል፡፡በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት...
View Articleሳን ኦፕቲካል ከፈረንሣይ ኩባንያ ጋር የፍራንቻይዝ ስምምነት ፈጸመ
51 በመቶ ድርሻውን በ48 ሚሊዮን ብር ሸጧልበኢትዮጵያ የመነፅር ውጤቶች አምራችነቱና አከፋፋይነት የሚታወቀው ሳን ኦፕቲካል ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ለግዙፉ ዓለም አቀፍ የመነፅር አምራች ኩባንያ 51 በመቶ ድርሻውን በመሸጥ ምርቱን በአሥር እጅ ለማሳደግ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ሳን ኦፕቲካል በኢትዮጵያ...
View Articleከፀጥታ ችግሮች ያንሠራራው የግሉ አየር መንገድ ተስፋዎች
ካፒቴን አበራ ለሚ የናሽናል አየር መንገድ ኢትዮጵያ ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ ናሽናል አየር መንገድ (የቀድሞው ኤር ኢትዮጵያ) ከአሥር ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ የግል አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ተሳትፎ በማድረግ ከሚጠቀሱ ኩባንያዎች መካከል ይመደባል፡፡ ኩባንያው በበርካታ ችግሮች ውስጥ በማለፍ የወደፊቱን...
View Articleየቻይና ኩባንያ በጋምቤላ ወርቅ ሊያመርት ነው
ናንካይ ማይኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተሰኘ የቻይና ኩባንያ በጋምቤላ ክልል በደለል ወርቅ ምርት ሊሰማራ ነው፡፡የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የአነስተኛ ደረጃ ደለል ወርቅ ማዕድን ማምረት ፈቃድ ለናንካይ ማይኒንግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የወርቅ ማዕድን ልማት ስምምነቱ መስከረም 4 ቀን...
View Articleለ1.3 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ ግዥ ጨረታ 11 ዓለም አቀፍ አቅራቢዎች እየተፎካከሩ ነው
በዳዊት እንደሻውየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ያወጣውን የ1.3 ሚሊዮን ቶን የማዳበሪያ ግዥ ጨረታ ለማሸነፍ፣ ከ11 ዓለም አቀፍ አቅራቢዎች እየተፎካከሩ ነው፡፡ከሳምንት በፊት የተከፈተው ጨረታ በአራት ተከፋፍሎ የወጣ ነው፡፡ አቅራቢዎች ዩሪያ፣ ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስቢ፣ እንዲሁም ኤንፒኤስ ዚንክ ቦሮን የተባሉ...
View Articleተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ቀነሰ
ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ማሽቆልቆሉን፣ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የጥናት ውጤት በ2009 ዓ.ም. በሰሊጥ የተሸፈነው የእርሻ መሬት 17 በመቶ ማሽቆልቆሉን ይገልጻል፡፡ በጉዳዩ ላይ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የንግድ ሚኒስቴር...
View Articleበሁሉም ክፍላተ ከተሞች የገበያ ማዕከላት ለመገንባት ፕሮጀክት ተቀረፀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ዘመናዊ የንግድ ማዕከላት ግንባታ ለማካሄድ ፕሮጀክት ቀረፀ፡፡የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የተቀረፀውን የንግድ ሪፎርም በጥልቀት ተግባራዊ ለማድረግ ያስችላሉ ያላቸውን የገበያ ማዕከላት ለመገንባት ከአቃቂ ቃሊቲ፣ ከንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ከኮልፌ ቀራኒዮና ከቦሌ ክፍላተ...
View Article