ኢትዮጵያና ጃፓን ከሰሜን ኮሪያ ኑክሌር እስከ አፍሪካ ቀንድ ባሉ ሥጋቶች ተመሳሳይ አቋም እንዳላቸው ተገለጸ
ጃፓን ለመንገድ ግንባታ ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድር ማቅረብ ትፈልጋለችእሑድ ነሐሴ 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ከአገሪቱና ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ባለሥልጣናት ጋር የተወያዩት የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታሮ ኮኖ፣ ከሰሜን ኮሪያ የኑክሌርና የሚሳይል ጥቃት ጀምሮ በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና...
View Articleሰሊጥም እንደ ቡና
የሰሊጥን አጠቃላይ የግብይት ሥርዓት ለመለወጥ ምክር ተጀምሯልከቡና ቀጥሎ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት የሚጠቀሰውን ሰሊጥ አጠቃላይ የግብይት ሥርዓት ለመለወጥ የሚያስችል አደረጃጀትና አሠራር ለመዘርጋት የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ምክር መጀመራቸው ታውቋል፡፡ የአገሪቱን ሰሊጥ ከምርት እስከ ወጪ ንግድ ድረስ ያለውን...
View Articleየአንድ ቢሊዮን ዶላር የቡና ዕድሎች
በኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሁሉም የወጪ ንግድ ምርቶች ከፍተኛ ገቢ በማስገኘት ቡና በመሪነቱ ዓመታትን ተሻግሯል፡፡ የአገሪቱ የወጪና ገቢ ንግድ መረጃዎች በተደራጀ መልክ መተንተን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ዋና ዋና የወጪ ምንዛሪ ምንጭ ከሆኑ ምርቶች ሁሉ በመላቅ በአንደኛነት ደረጃ እንደሚገኝ መዛግብቱ...
View Articleበኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚታየው የዋስትና ውስንነት የተቋራጩ ችግር ነው ተባለ
በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የሚስተዋለው የውልና የዋስትና አፈጻጸም ውስንነት የሚታየው በአብዛኛው በሥራ ተቋራጩ አማካይነት በሚከሰት ክፍተት ሳቢያ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ከኮንስትራክሽን ሕግና ደንብ ባሻገር፣ በሁለት ሥራ ተቋራጮች መካከል የሚደረግ ስምምነት በዘርፉ ለሚከናወኑ የውልና የዋስትና ጉዳዮች የጎላ ድርሻ...
View Articleኢትዮጵያ የጉምሩክ ታሪፏን በአራት ዓመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ልታነሳ እንደምትችል ኮሜሳ አስታወቀ
-የቀጣናውን የንግድ ስምምነት ቀስ በቀስ ለመቀላቀል መወሰኗን እንደማይቃወም ገልጿልበብርሃኑ ፈቃደ፣ ማሔ ደሴት ሲሼልስየምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) በመጪዎቹ አራት ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ የጉምሩክ ታሪፏን ሙሉ በሙሉ ልታነሳ እንደምትችል አስታወቀ፡፡በሲሼልስ አስተናጋጅነት በተካሔደው የኮሜሳ ንግድና...
View Articleበአዲስ አበባ የሥራ ላይ አደጋዎች መብዛታቸው ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ የሥራ ላይ አደጋዎች እያጋጠሙ እንደሆነ ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና የማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰላማዊ ኢንዱስትሪ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ፍቅሩ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በ2009 ዓ.ም. ብቻ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሥራ...
View Articleስኳር ኮርፖሬሽን በአገሪቱ የስኳር እጥረት የለም አለ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አዲስ የሥርጭት ካርድ ማደል ጀመረንግድ ሚኒስቴርን ጨምሮ ሁሉም የከተማና የክልል ንግድ ቢሮዎች ስኳር በኮታ እያደሉ ቢሆንም፣ ስኳር ኮርፖሬሽን በየወሩ 569 ሺሕ ኩንታል እያቀረበ መሆኑንና የክምችት ችግር እንደሌለበት አስታወቀ፡፡ ስኳር ኮርፖሬሽን 200 ለሚጠጉ የቢራ፣ የለስላሳ፣...
View Articleተፈናቃይ አርሶ አደሮችን በድጋሚ ለማቋቋም 309 ሚሊዮን ብር በጀት ተያዘ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክልል ውስጥ በቂ ካሳና ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው ከ1988 ዓ.ም. ጀምሮ የተፈናቀሉ አርሶ አደሮችን በድጋሚ ለማቋቋም 309 ሚሊዮን ብር በጀት ተያዘ፡፡በአሁኑ ወቅት በችግር ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃይ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸውን ለማቋቋም ኃላፊነት የተሰጠው የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች መልሶ...
View Articleየኮሜሳ የንግድና የልማት ባንክ ለሦስት የኢትዮጵያ ኩባንያዎች የ60 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለቀቀ
በብርሃኑ ፈቃደ፣ ማሔ ደሴት ሲሼልስራሱን በምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የንግድና የልማት ባንክ በማለት ስያሜውን ያሻሻለው የቀድሞው ፒቲኤ (Preferential Trade Agreement- PTA Bank)፣ በዚህ ዓመት ጥር ወር ይፋ ባደረገው መሠረት ለሦስት ኩባንያዎች በአጠቃላይ የ60 ሚሊዮን ዶላር...
View Articleየምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ
በለውጥ ሒደት ላይ መሆኑና አዳዲስ አሠራሮችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንደሆነ የተገለጸው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤርሚያስ እሸቱ፣ ያልተጠበቀ ነው የተባለ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ታወቀ፡፡የኢትዮጵያ ምርት ገበያን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ለመምራት ሦስተኛው ሰው የነበሩት አቶ ኤርሚያስ...
View Articleአቢሲንያ ባንክ ለልዩ ደንበኞቹ ልዩ የቅርንጫፍ አገልግሎት አስተዋወቀ
በልዩ ቅርንጫፎቹ የግል ስብሰባዎች ማካሄድን ጨምሮ በየቤታቸው አገልግሎት ያገኛሉአቢሲኒያ ባንክ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በማውጣት በገዛው ሕንፃ ውስጥ ‹‹ተቀዳሚ›› ያላቸውን ደንበኞች የሚያስተናግድበትና ከመደበኛ ቅርንጫፎቹ በተለየ ደንበኞቹን የሚያስተናግድበት ቅርንጫፉን ሥራ አስጀመረ፡፡ አዳዲስ የባንክ...
View Articleለእህል ጥራት ተስፋ የሚደረገው ከረጢት የድኅረ ብክለትን ለመቀነስ እያገዘ ነው
በድኅረ ምርት ከአሥር እስከ 12 በመቶ የሚሆነውን ብክነት ለመቀነስ የሚያግዝ የእህል ማከማቻ ቀረጢት ለአርሶ አደሮች መቅረብ ጀመረ፡፡ሔርሜቲክ በተሰኘ ቴክኖሎጂ (አየር ወደ ከረጢት ውስጥ እንዳይገባ የሚያግድ) አማካይነት የሚሠራው ቀረጢት፣ የትኛውም የእህል ምርት ከነበረበት የጥራት ደረጃ ሳይጓደልና ሳይበላሽ ለሁለት...
View Articleአዲስ አበባ ሁለተኛውን የሒልተን ሆቴል ልታገኝ ነው
ታፍቢቢ ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከሒልተን ዓለም አቀፍ ግሩፕ ጋር በመስማማት ‹‹ደብልትሪ ባይ ሒልተን›› የተባለውን የሆቴል ብራንድ በኢትዮጵያ ለማስተዳደር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡በሒልተን በዓለም አቀፍ ሥር ከሚተዳደሩ 15 ታዋቂ ብራንዶች መካከል አንዱ የሆነው ደብልትሪ ባይ ሒልተን በሚፈቅደው ከፍተኛ...
View Articleየኮሜሳው ባንክና የልማት ፋይናንስ የማቅረብ ተግዳሮቶቹ
ከተመሠረተ ሦስት አሥርታትን ያጋመሰው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች የንግድና የኢንቨስትመንት ባንክ (በቀድሞው አጠራሩ ፍሪፈረንሺያል ትሬድ አክሰስ ባንክ- ፒቲኤ ባንክ)፣ ከረዥም ዓመታት ጉዞው አኳያ በአምስት ዓመታት ውስጥ ያሳየው ለውጥ በትልቁ ይዘከራል፡፡ባንኩ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በነበረው እንቅስቃሴ...
View Articleለሸበሌ ትራንስፖርት ኩባንያ 225 ሚሊዮን ብር የመጫረቻ ዋጋ ቀረበ
በዳዊት እንደሻውየመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የሸበሌ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበርን ወደ ግል ይዞታ ሙሉ በሙሉ ለማስተላለፍ ባወጣው ጨረታ፣ ሚሊቶ ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር 225 ሚሊዮን ብር የመጫረቻ ዋጋ አቀረበ፡፡በግንቦት 2009 ዓ.ም. ጨረታው ከወጣ በኋላ 19 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን...
View Articleበመሬት ይዞታ አስተዳደር ቢሮዎች የደኅንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ አሥሩም ክፍላተ ከተሞች የመሬት ይዞታ አስተዳደር ቢሮዎች የሙስናና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለማስወገድ፣ እንዲሁም የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የደኅንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው፡፡ከደኅንነት ካሜራዎች በተጨማሪ ከመሬት ይዞታ ጋር የተገናኙ ፋይሎችን ወደ ዲጂታል ሰነድነት በመቀየር፣ የፋይል...
View Articleየዋጋ ግሽበት ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ
የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ከዓመት ከመንፈቅ በኋላ ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ፡፡ የማዕከላዊ ስታትስቲክ ኤጀንሲ ባወጣው የነሐሴ ወር መረጃ፣ የዋጋ ግሽበቱ 10.4 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ባለፉት ሦስት ዓመታት አብዛኛዎቹ ወራት በነጠላ አኃዝ የተጠናቀቁበት እንደ ነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከጥር 2008 ዓ.ም. እስከ...
View Articleየአዲስ አበባ ታክሲዎች በዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ሊተኩ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ ለረጅም ዓመታት እያገለገሉ ያሉት ሰማያዊ በነጭ ታክሲዎች (አነስተኛና መካከለኛ)፣ ዘመናዊ በሆኑ መካከለኛ ለብዙኃን አገልግሎት በሚሰጡ ታክሲዎች ሊተኩ መሆኑ ታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቤኔ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ አቶ ፀጋዬ አርዓያ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች...
View Articleየእስራኤል ኩባንያ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከሰሰ
የእስራኤል ኩባንያ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከሰሰ ከግብር ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአፋር ክልል የጀመረውን የፖታሽ ማዕድን ልማት ፕሮጀክት አቋርጦ የወጣው እስራኤል ኬሚካልስ (አይሲኤል) የተሰኘው ግዙፍ የእስራኤል ማዳበሪያ አምራች ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቴን...
View Articleየኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በአዲስ መለያ
በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከሚገኙ 16 የግል ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኦሮሚያ የኅብረት ሥራ ባንክ፣ መለያ አርማን በአዲስ መቀየሩን አስታወቀ፡፡ እስካሁን አምስት የግል ባንኮች የአርማ ለውጥ አድርገዋል፡፡የኦሮሚያ የኅብረት ሥራ ባንክ ላለፉት 12 ዓመታት ሲገለገልበት የቆየውን አርማ መለወጡንና በአዲሱ...
View Article