የሊዝ አዋጁን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ማሻሻያ አቀረበ
የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ (ሊዝ አዋጅ) ቁጥር 721/2004 በድጋሚ ለማሻሻል የተዘጋጀው ረቂቅ፣ በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ አቀረበ፡፡በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ባለቤትነት የተዘጋጀውን የሊዝ አዋጅ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከራሱ ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ሰነድ አዘጋጅቶ እሑድ...
View Articleካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ
የኩባንያው ባለቤት ‹‹ተስፋ ቆርጫለሁ ተሸንፌያለሁ›› አሉ ለሰባት ዓመታት ያህል በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከመቶ ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት የእርሻ ቦታ በመያዝ የሜካናይዝድ ግብርናን ለማካሄድ ሲሞክር የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱንና...
View Articleየኢትዮጵያ ምርት ገበያ አዲስ ሥራ አስፈጻሚ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ከተሰማ በኋላ የምርት ገበያው የቦርድ አመራሮች ከሠራተኛው ጋር ባደረጉት ውይይት ቀጣዩን የምርት ገበያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በቅርቡ እንደሚሰየሙ ማስታወቃቸው ተገለጸ፡፡የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት የምርት ገበያው ቦርድ ቀጣዩን የምርት ገበያ ዋና...
View Articleኢትዮጵያ ለኪራይ ሰብሳቢነት የሚያነሳሱ ማበረታቻዎችን እንድታጤን የኢኮኖሚ ባለሙያው መከሩ
የተመድ ሪፖርት በዓለም አሳሳቢ የኪራይ ሰብሳቢነት አደጋ ተንሰፋርቷል ይላልየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና የልማት ጉባዔ በየጊዜው ይፋ ከሚያደርጋቸው ጥናታዊ ሪፖርቶች መካከል የንድና የልማት ጉባዔ የተሰኘው ይጠቀሳል፡፡ የዚህ ዓመት ሪፖርትም ባለፈው ሳምንት በአፍሪካ ኅብረት ይፋ ተደርጓል፡፡ሪፖርቱ ‹‹Trade...
View Articleበኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት የውጭ ኩባንያዎችን ጨምሮ 200 ተሳታፊዎች ይጠበቃሉ
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ባዘጋጀው በዘንድሮው የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት፣ የውጭ ኩባንያዎች ተሳትፎ እንደሚጨምርና ከአሥር አገሮች የሚመጡ ኩባንያዎችም በዓውደ ርዕዩ እንደታደሙ አስታወቀ፡፡ከኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ከጥቅምት 16 እስከ 20 ቀን...
View Articleየኦጋዴን የጋዝ ልማት ፕሮጀክት ዘግይቷል
በሶማሌ ክልል በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ የሚካሄደው የጋዝ ልማት ፕሮጀክት ከተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መዘግየቱ ተጠቆመ፡፡ፖሊጂሲአል የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በኦጋዴን ካሉብ፣ ሒላላና ገናሌ በተባሉ ቦታዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ለማልማትና ተጨማሪ የነዳጅ ክምችቶች አግኝቶ ለማልማት፣ እ.ኤ.አ. በኖቬምበር 2013 ከማዕድን...
View Articleቅኝት የተካሄደባቸው የአዲስ አበባ ተቋማት መንግሥትን ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረጋቸው ተገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመንግሥት በጀትና ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በ26 ባለበጀት የከተማው አስተዳደር መሥሪያ ቤቶች ላይ ባካሄደው ግምገማ አስተዳደሩን ለአላስፈላጊ ወጪዎች የዳረጉ ክስተቶች መታዘቡን አመለከተ፡፡ቋሚ ኮሚቴው ረቡዕ መስከረም 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው ውይይት፣...
View Articleየሞያሌ ድንበርን ማለፍ ያልቻለው የኤክስፖርት ስኳር ውዝግብ አስነሳ
የኬንያ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ተጠይቋል መፍትሔ ካልተገኘ ስኳሩ ወደ ወንጂ ሊመለስ ይችላልከአንድ ወር በፊት ወደ ኬንያ ኤክስፖርት ተደረገ የተባለው ስኳር የኢትዮጵያ ሞያሌ ድንበርን አለማለፉን፣ የስኳር ምርቱን የገዛው መቀመጫውን በዱባይ ያደረገው ኩባንያ ችግሩን መፍታት አለመቻሉን ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች...
View Articleንግድ ምክር ቤቱ ለሚያዘጋጃቸው ንግድ ትርዒቶች በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአገሪቱ ትልቁ የሚባለውን የአዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የሚያካሂዳቸውን አራት የንግድ ትርዒቶች ከቀደመው ጊዜ በበለጠ ለማሰናዳት መዘጋጀቱን ገለጸ፡፡ ንግድ ምክር ቤቱ ይኼን ያስታወቀው ባለፈው ሐሙስ የሦስቱን የንግድ ትርዒቶች...
View Articleአቢሲኒያ ባንክ ለኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት እንዲሰማ የተላለፈው ውሳኔ ተሻረ
ከአቢሲኒያ ባንክ ይዞታ ላይ ተቀንሶ ለኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የማስፋፊያ ግንባታ እንዲሰጥ ተላልፎ የነበረው ውሳኔ እንደተሻረለት ተገለጸ፡፡ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አካባቢ በአቢሲኒያ ባንክ ስም ከተመዘገቡ ሁለት ቦታዎች ውስጥ ከአንደኛው ተቀንሶ ለክልሉ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት...
View Articleበ140 ሚሊዮን ብር የተገነቡ የማዳበሪያ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ሥራ አቆሙ
በዳዊት እንደሻውበአራት ክልሎች 140 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጎባቸው ከዓመታት በፊት እንዲገነቡ የተደረጉ የማዳበሪያ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ሥራ እንዳቆሙ ማወቅ ተቻለ፡፡ከሁለት ዓመታት በፊት በዋናነት በቀድሞ ግብርና ሚኒስቴርና ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የተገነቡት ፋብሪካዎች፣ በአማራ፣ በደቡብ፣ በትግራይና...
View Articleየቻይና ኮንስትራክሽን ኩባንያ በግሉ የገነባው ኢንዱስትሪ ፓርክ እየተጠናቀቀ ነው
በኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ትልልቅ የሚባሉ የግንባታ ሥራዎችን በማከናወን የሚታወቀው በቻይና መንግሥት ባለቤትነት የሚተዳደረው ቻይና ኮንስትራክሽን ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ሲሲሲሲ)፣ በግሉ እየገነባ ያለውን የኢንዱስትሪ ፓርክ በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት በተለያዩ የአገሪቱ...
View Articleየዓለም ባንክ የአገሪቱ ዕድገት በክልሎችና በሕዝቦች መካከል እኩል ተጠቃሚነትን አላረጋገጠም አለ
የአገሪቱ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ክልሎችና በሕዝቦች መካከል እኩል የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን መፍጠር አለመቻሉን፣ ሰሞኑን ይፋ የሆነ የዓለም ባንክ ጥናት አመለከተ፡፡ኢትዮጵያ ላለፉት አሥር ዓመታት ባለ ሁለት አኃዝ የኢኮኖሚ ዕድገት ማስመዘገቧን፣ ከዚያ ቀደም በነበሩ ዓመታት በታዩ መነቃቃቶች እ.ኤ.አ. በ2000 የነበረው...
View Articleበኪሳራ ምክንያት የአዳዲስ መርከቦች ግዥ ዕቅድ ተሰረዘ
የኢትዮጵያ ገቢና ወጪ ዕቃዎች የሚጓጓዙባቸው 11 መርከቦች አክሳሪ ሆነው በመገኘታቸው፣ ሌሎች 15 መርከቦችን ለማስገንባት ተይዞ የነበረው ግዙፍ ዕቅድ ተሰረዘ፡፡የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ በአንድ ጊዜ 250,753 ሜትሪክ ቶን ደረቅ ጭነት የመጫን አቅም የነበራቸው ዘጠኝ...
View Articleአምርቶ ለብክነት
.የግብርና ዘርፉ አሳዛኝ እውነታዎችዋናውን አስፋልት ወደ ጎን ትተን በስተቀኝ በኩል ወዳለው ኩርባ እንደታጠፍን እንጠፋ ይሆን የሚል ሥጋት ያዘን፡፡ በቀኝና በግራ በኩል ያሉት እርሻዎችን ስንመለከት፣ መንገዱ ወደ አንዱ ሀብታም ገበሬ ቤት የሚወስድ እንጂ ወደ ገጠር መንደር የሚያደርስ አይመስልም፡፡ ለዚህም ነበር...
View Articleየኦሮሚያ ኢንሹራንስ ለአርብቶ አደሮች 5.3 ሚሊዮን ብር ካሳ ከፈለ
የኦሮሚያ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በቦረናና በምዕራብ ጉጂ ዞን ለሚገኙ አርብቶ አደሮች በከብቶቻቸው ላይ ለደረሰ ጉዳት ከ5.23 ሚሊዮን ብር በላይ የካሳ ክፍያ መክፈሉን ተገለጸ፡፡ከኢንሹራንስ ኩባንያው የተገኘ መረጃ እንደሚያስረዳው የእንስሳት ኢንሹራንስ ኢንዴክስ ተብሎ የሚጠራውን የኢንሹራንስ ሽፋን በሁለቱ ዞኖች...
View Articleተስፋ የተጣለባቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር በላቸው መኩሪያ (ዶ/ር) በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን የተመለከተ ወቅታዊ መግለጫ ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 13 ቀን 2010 ዓ.ም. ሰጥተው ነበር፡፡እንደ ምክትል ኮሚሽነሩ ገለጻ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ...
View Articleመንግሥት ለሆርቲካልቸር ልማት ሦስት ሺሕ ሔክታር መሬት አዘጋጀ
የፌዴራሉ መንግሥት በተለያዩ ተቋማቶች ተይዘው የነበሩ መሬቶችን በመረከብ፣ ሦስት ሺሕ ሔክታር መሬት ለአበባና ለአትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) የልማት ዘርፍ እንዲውል መወሰኑ ተሰማ፡፡የፌዴራል መንግሥት ወደዚህ የመሬት ይዞታ የማሰባሰብ ግዴታ ውስጥ የገባው፣ የክልል መንግሥታት ለአበባና ለአትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ...
View Articleካሩቱሪ ንብረቱን ለማስወጣት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ አቀረበ
መንግሥትና ባለሥልጣናትን እንደሚከስ አስታወቀየህንዱ ካሩቱሪ ግሩፕ በኢትዮጵያ በነበረው ቆይታ ችግር ውስጥ በመግባቱ ምክንያት ባለፈው ሳምንት ሙሉ ለሙሉ ነቅሎ መውጣቱን ባስታወቀ ማግሥት፣ በአገሪቱ ያሉትን ንብረቶች ለማስወጣት እንዲችል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤቱታውን አቀረበ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ...
View Articleበድርቅ የተፈተነው ሴፍቲኔት 600 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ አገኘ
የዓለም ባንክ በሁለት ፕሮግራሞች 1.3 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታና ብድር ሰጥቷልእየተከሰተ ባለው ተከታታይ ድርቅ እየተፈተነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴፍቲኔት ፕሮግራም፣ ከዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ አገኘ፡፡ የዓለም ባንክ ዓርብ መስከረም 19 ቀን 2010 ዓ.ም. በገጠሪቱ ኢትዮጵያ እየተተገበረ ለሚገኘው...
View Article