አይኤምኤፍ በኢኮኖሚው ላይ የተጋረጡ የቅርብ ጊዜ ሥጋቶችን በምክረ ሐሳቡ ጠቆመ
ተስፋ ሰጪ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በመካከለኛው ጊዜ እንደሚኖር ተንብይዋልየዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የቅርብ ጊዜ (ዓመታት) ሥጋቶች ናቸው ያላቸውን በመለየት፣ መንግሥት የፖሊሲ ዕርምጃዎችን ከወዲሁ መውሰድ እንዲጀምር ምክረ ሐሳቡን ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ...
View Articleከሞያሌ ማለፍ ያልቻለው የስኳር ኤክስፖርት አሁንም መፍትሔ አልተገኘለትም
ግዥውን የፈጸመው ኩባንያ በኢትዮጵያ ወኪሉ በኩል ድርድር እያደረገ ነውከኢትዮጵያ ሞያሌ ድንበር ወደ ኬንያ ማለፍ ያልቻለው የስኳር ኤክስፖርትና ውዝግቡ እስካሁን መፍትሔ አልተገኘለትም፡፡ይሁን እንጂ ግዥውን የፈጸመው አግሮ ኮሞዲቲስ ኤንድ ፋይናንስ የተባለው ተቀማጭነቱ ዱባይ የሆነው ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ወኪሉ በኩል...
View Articleምርት ገበያው ተጠባባቂ ሥራ አስፈጻሚ ተሾመለት
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተጠባባቂ ሥራ አስፈጻሚና በአዲስ መዋቅር ሁለት ምክትል ሥራ አስፈጻሚዎች ተሰየሙለት፡፡ በቅርቡ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው የተገለጸውን የምርት ገበያውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጨምሮ፣ ሌሎች ሁለት የምርት ገበያው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የስንብት ደብዳቤ ደረሳቸው፡፡ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ወገኖች...
View Articleየወተት ፋብሪካዎችና አቅራቢዎችን የሚገዛ መመርያ ሊተገበር ነው
የአገሪቱ የወተት ኢንዱስትሪ ውስጥ የተለያዩ ችግሮች እንደሚታዩ ሲገለጽ ሰነባብቷል፡፡ በወተት አቅራቢዎችና በወተት አቀነባባሪዎች መካከል ያለው የንግድ ግንኙነት ጤና ማጣቱ በወተት አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ ነው፡፡በአሁኑ ወቅት 34 ወተትና የወተት ተዋፅኦ ማቀነበበሪያዎች እንደሚገኙ ቢታወቅም፣ የወተት ግብይታቸው...
View Articleከ800 ሚሊዮን ብር በላይ የፈጀው ሽንጣሙ የወጋገን ባንክ ሕንፃ ሥራ ሊጀምር ነው
ከመሬት በላይ 107 ሜትር ከፍታ ባለው የሕንፃ አናት ላይ እንገኛለን፡፡ ከሕንፃው አናት ላይ በመሆን አዲስ አበባን በሁሉም አቅጣጫ መቃኘት ይቻላል፡፡ ከአዲስ አበባ ብሔራዊ ስቴዲየም ፊት ለፊት የሚገኘው አዲሱ ሕንፃ በከተማው ከበቀሉ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች አንዱ ሲሆን፣ ሕንፃውን ያስገነባው የወጋገን ባንክ ኃላፊዎችም...
View Articleሊፋን ሞተርስ በኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤቱን ለመገንባት እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ
- የዶላር ዕጥረት የመገጣጠም አቅሙን እንደገደበው ገልጿል- አዳዲስ ሞዴሎቹን ለኢትዮጵያ ገበያ ለማስተዋወቅ ሐሳብ አለውየሊፋን ኢንዱስትሪ ግሩፕ አካል የሆነው ሊፋን ሞተርስ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ያለውን እንቅስቃሴ ለማሻሻል እንዲረዳው ዋና መሥሪያ ቤት ለመገንባት እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ኩባንያው...
View Articleነጠብጣቡን ማገናኘት.... የማዕድን ሀብት እንቆቅልሽ
ነጠብጣቡን ማገናኘት.... የማዕድን ሀብት እንቆቅልሽአንባቢFri, 07/28/2017 - 16:23
View Articleሕገወጥ ዝውውርን አደብ ማስገዛት የሚቻለው ሕጉን ተግባራዊ በማድረግ ብቻ ነው
ሕገወጥ ዝውውርን አደብ ማስገዛት የሚቻለው ሕጉን ተግባራዊ በማድረግ ብቻ ነውአንባቢFri, 08/11/2017 - 14:18
View Articleጣዕም መቀየሪያዎች የተጨመሩባቸው የሺሻ ትምባሆ ምርቶች መስፋፋትና ሕገወጥነት
ጣዕም መቀየሪያዎች የተጨመሩባቸው የሺሻ ትምባሆ ምርቶች መስፋፋትና ሕገወጥነትአንባቢFri, 08/18/2017 - 17:25
View Articleነጠብጣቡን ማገናኘት . . . ዓባይ የዘመኑ እንቆቅልሽ በግጭት ወይስ በትብብር?
ነጠብጣቡን ማገናኘት . . . ዓባይ የዘመኑ እንቆቅልሽ በግጭት ወይስ በትብብር?አንባቢSun, 09/10/2017 - 14:32
View Articleመንግሥት እንኳን የግሉን የራሱንም ሚዲያዎች አልታደገም!
መንግሥት እንኳን የግሉን የራሱንም ሚዲያዎች አልታደገም!አንባቢSun, 09/17/2017 - 11:24
View Articleነገውን ሰው ማነፅ ይድረስ ለአፀደ ሕፃናት መምህራን!
ነገውን ሰው ማነፅ ይድረስ ለአፀደ ሕፃናት መምህራን!አንባቢSun, 09/24/2017 - 15:13
View Articleኩነባ ለዓለም የተደበቀች የታሪክና የቱሪስት ሀብት
ኩነባ ለዓለም የተደበቀች የታሪክና የቱሪስት ሀብትአንባቢSun, 10/01/2017 - 15:16
View Articleየነገውን ሰው ማነፅ- ይድረስ ለወላጆችና ለመምህራን
የነገውን ሰው ማነፅ- ይድረስ ለወላጆችና ለመምህራንአንባቢSun, 10/08/2017 - 11:24
View Articleሕገወጥ ዝውውርን አደብ ማስገዛት የሚቻለው ሕጉን ተግባራዊ በማድረግ ብቻ ነው
ሕገወጥ ዝውውርን አደብ ማስገዛት የሚቻለው ሕጉን ተግባራዊ በማድረግ ብቻ ነውአንባቢFri, 08/11/2017 - 14:18
View Articleጣዕም መቀየሪያዎች የተጨመሩባቸው የሺሻ ትምባሆ ምርቶች መስፋፋትና ሕገወጥነት
ጣዕም መቀየሪያዎች የተጨመሩባቸው የሺሻ ትምባሆ ምርቶች መስፋፋትና ሕገወጥነትአንባቢFri, 08/18/2017 - 17:25
View Article