እያገገመ ከሚገኘው ቱሪዝም ዘርፍ የ2.6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ
በዓመቱ የ3.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ይጠበቅበታል በአገሪቱ በተከሰተው ፖለቲካዊ ትኩሳት ምክንያት በውጭ ጎብኝዎች መቀነስ ችግር ውስጥ የገባው የቱሪዝም ዘርፍ፣ በማገገም ላይ እንደሚገኝና በሦስተኛው ሩብ ዓመት የተመዘገበው የቱሪስት ፍሰት ከቀደሙት ስድስት ወራት አኳያ ጭማሪ እንዳሳየ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር...
View Articleበደኅንነትና በጥበቃ ቴክኖሎጂዎች ላይ ያነጣጠረ ዓውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው
በተለያዩ የንግድና የሚንቀሳቀሱባቸውን የአገልግሎት ዘርፎች ለይተው በመዘጋጀት ላይ ከሚገኙ ዓውደ ርዕዮች መካከል አንዱ የሆነው የደኅንነትና የጸጥታ ትርዒት ነው፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ ሴፍቲ ኤንድ ሴኩሪቲ ኤክስፖ 2009፤›› በሚል መጠሪያ የሚካሄድ አዲስ የንግድ ትርዒት ዝግጅት እየተደረገበት ይገኛል፡፡በደኅንነትና በጥበቃ...
View Articleሊፋን ሞተርስ ለሜትር ታክሲዎች የጥገና አገልግሎት መስጫ ማዕከል ከፈተ
በአዲስ አበባ የሜትር ታክሲዎችን ከቀረጥ ነፃ በማስገባት ለሚንቀሳቀሱ ባለንብረቶች የሽያጭ አገልግሎት የሰጠው የቻይናው ሊፋን ሞተርስ ኩባንያ፣ እስካሁን ለሸጣቸው 825 ሊፋን ሥሪት ሜትር አገልግሎት ድኅረ ሽያጭ የጥገና አገልግሎት የሚሰጥ ማዕከል ይፋ አድጓል፡፡በያንግፋ ኩባንያ ሥር የሚተዳደረው ሊፋን ሞተርስ ሊፋን...
View Articleየተቀዛቀዘ የኢኮኖሚ ዕድገት ከ550 ሚሊዮን በላይ ሕዝቦችን ወደ ተባባሰ የድህነት አዘቅት ሊጥል እንደሚችል ተመድ ይፋ አደረገ
የደሃ አገሮችን የልማት ጥያቄዎች ለማሟላት በዓመት እስከ ሦስት ትሪሊዮን ዶላር ያስፈልጋልከሁለት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ የተስተናገደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፋይናንስ ለልማት ጉባዔን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የተመድ ግብረ ኃይል፣ ድህነትና ረሃብ ከዓለም ይጠፋሉ ተብለው በሚጠበቁበት እ.ኤ.አ. በ2030...
View Articleየመነመኑ ዛፎች
የአገሪቱ የደን ሀብት በብዛት ከሚገኝባቸው ክልሎች መካከል ኦሮሚያ ቀዳሚውን ድርሻ እንደምትይዝ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ይኸው የደን ሀብት ለዘመናት ተጠብቆ ከቆየባቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች አንዷ ደግሞ የጭልሞ መንደር ነች፡፡ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴነትን የተላበሰች፣ ውኃ የማይጠማት ጭልሞ፣ እንደ ስሟ ከከራራ ፀሐይ ይልቅ...
View Articleበመድን ገበያው ፉክክር ያሽቆለቆለውን የዓረቦን ምጣኔ የሚቆጣጠር መመሪያ እየተጠበቀ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እያሽቆለቆለ የመጣውን የመድን ኩባንያዎች የዓረቦን ምጣኔና አንዳንድ አሠራሮችን ያስተካክላል የተባለ መመሪያ ለማውጣት መዘጋጀቱ ተሰማ፡፡የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ በአሁኑ ወቅት በኢንዱስትሪው እንቅስቃሴ በተለይ የዓርቦን ምጣኔ በየጊዜው እያየለ በመጣው ከፍተኛ ፉክክር ሳቢያ እያሽቆለቆለ...
View Articleተመሳስለው በተሠሩ የኤቲኤም ካርዶች ሳቢያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ለማቋረጥ መገደዱ ታወቀ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሌሎች ባንኮች ጋር በጋራ በኔትወርክ በመተሳሰር የየትኛውም ባንክ ደንበኞች ሲገለገሉበት የቆዩትን የካርድ ክፍያ አሠራር ለማቋረጥ የተገደደው ተመሳስለው በተሠሩና በተጭበረበሩ ካርዶች ምክንያት እንደነበር ብሔራዊ ባንክ ይፋ አደረገ፡፡ ንግድ ባንክ አሠራሩን ሳይታሰብ ለማቋረጡ ምንም ዓይነት መረጃ...
View Articleቀርፋፋውን ኢንዱስትሪ ለማነቃቃት ንግድ ምክር ቤት የቢዝነስ ሩጫ አሰናድቷል
መንግሥት በአገሪቱ የኢኮኖሚ መቀዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ኢንዱስትሪ መር ጉዞ ጀምሬያለሁ ካለ ሰነባቷል፡፡ በመጀመርያውም ሆነ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዶች እየተተገበሩ ቢሆንም፣ በዘርፉ የሚፈለገው ውጤት ሊመዘገብ አልቻለም፡፡በጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የዕቅድ ዓመታት ከማኑፋክቸሪንግ...
View Articleማራቶን ሞተርስ የሃዩንዳይ መኪኖችን ለመገጣጠም ስምምነት ተፈራረመ
በዓመት እስከ 2500 ተሽከርካሪዎች የሚገጣጥም ፋብሪካ ይተክላል ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ በአገር ውስጥ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠም ከደቡብ ኮሪያው ሃዩንዳ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የሁለቱ ኩባንያዎች ስምምነት ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ እንደቆየ ነው፡፡ማራቶን ሞተርስ ስድስት ዓመታት በፈጀ ሒደት ውስጥ...
View Articleበንግድ ባንክና በልማት ባንክ መካከል የሚዋልሉ የብድር ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘት አልቻሉም
ባለፈው ወር አጋማሽ አዲስ አበባን ጨምሮ በየክልሉ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ደብዳቤዎች ወጪ ተደርገው ነበር፡፡ ደብዳቤዎቹ የደረሷቸው ደግሞ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የብድር ጥያቄዎችን ያቀረቡ ተበዳሪዎች ናቸው፡፡ የብድር ጥያቄዎቻቸው ተገምግመው፣ ብድር ለማግኘት የሚያስችላቸው የመጨረሻው ዕርከን ላይ...
View Articleከ80 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት የተፈጥሮ ማዕድን ውኃ ፋብሪካ በደብረ ብርሃን ሥራ ጀመረ
በደብረ ብርሃን ከተማ ጫጫ አካባቢ በ30 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነባና በሰዓት 12 ሺሕ ጠርሙስ ውኃ የማምረት አቅም ያለው ፋብሪካ በ83 ሚሊዮን ብር ወጪ ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ፡፡ታምሬና ቤተሰቡ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ባለቤትነት የተቋቋመው ፋብሪካ፣ አልፋ የተፈጥሮ የማዕድን ውኃ የሚል ሥያሜ የተሰጠውን...
View Article‹‹የመድን ኩባንያዎች ውድድር ዓረቦንን በመቀነስ ላይ ብቻ ማተኮሩ ራሳቸውን ወደ መብላት ይወስዳቸዋል››
አቶ አሰግድ ገብረ መድኅን፤ የኢንሹራንስ ባለሙያአቶ አሰግድ ገብረ መድኅን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ አሠራር ተመርቀዋል፡፡ ከዚሁ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ተጨማሪ ዲግሪያቸውን ከዚያም የማስትሬት ዲግሪያቸውን ደግሞ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን አግኝተዋል፡፡ የተለያዩ የኢንሹራንስ ትምህርቶችንም...
View Articleንብ ኢንሹራንስ ያወጣው የሕንፃ ግንባታ ጨረታ ክፍተት እንዳለበት ፀረ ሙስና ኮሚሽን ይፋ አደረገ
የንብ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታን ለማካሄድ የተጀመረው የመሠረት ቁፋሮ ለማካሄድ የወጣውን ጨረታ በማገድ ሒደቱን ሲመረምር የቆየው የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ የጨረታ ሒደቱ ክፍት ታይቶበታል አለ፡፡ግንቦት 3 ቀን 2009 ዓ.ም. ሊካሄድ የነበረው የመሠረት ቁፋሮ...
View Articleየኢትዮጵያ ተሞክሮዎች የታዩበት የአፍሪካ ማኑፋክቸሪንግ ጉባዔ
መነሻውን በሩዋንዳ ኪጋሊ ያደረገው የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ማዕከል ዘንድሮ ሁለተኛውን ጉባዔውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህም በአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን በመገምገም ያሉትን ለውጦችና ተግዳሮቶች የሚቃኙ ውይይቶች ተካሂደዋል፡፡ከግንቦት 28 እስከ ግንቦት 29 ቀን 2009 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል...
View Article‹‹መንግሥት በሕገ መንግሥቱ የሰጠንን መብት ምርት ገበያው በአዋጅ ነጠቀን››
አቶ ዘሪሁን ቃሚሶ፣ የደቡብ ቡና አጣቢዎች፣ አበጣሪዎችና አቅራቢዎች ማኅበራት ምክር ቤት ሊቀመንበርየኢትዮጵያ የቡና ግብይት ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንዳሉበት በዘርፉ ተዋናዮች ስምምነት ተደርሶበት አዲስ የቡና የለውጥ አሠራር ውስጥ መተግበር ጀምሯል፡፡ እስካሁን የነበሩት አሠራሮችን ይቀይራሉ የተባሉ አዳዲስ የቡና ግብይት...
View Articleለሕክምና ባለሙያዎች የሥራ ላይ አደጋ የመድን ሽፋን መስጠት ተጀመረ
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጄነራል ኢንሹራንስ አክስዮን ማኅበር፣ በአገሪቱ የመጀመሪያውን ለሕክምና ባሙያዎች እንዲሁም በመስኩ ለተሠማሩ የተለያዩ አካላት የመድን ሽፋን የሚሰጥ አዲስ አገልግሎት ማቅረብ ጀመረ፡፡ኩባንያው ይህንን አገልግሎት መጀመሩን በማስመልከት ሐሙስ ሰኔ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ባካሔደው ሥነ ሥርዓት ወቅት፣...
View Articleየኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የኬንያን በመብለጥ ከስምንት በመቶ በላይ እንደሚያድግ ይጠበቃል
የውጭ ኢንቨስትመንት በብዛት ከሚመጣባቸው አምስት አገሮች ተርታ ተመድባለችከሰሞኑ የኬንያ መገናኛ ብዙኃን የኬንያ የኢኮኖሚ የበላይነት በኢትዮጵያ መወሰዱን ሲዘግቡ ከርመዋል፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ የዓለም ባንክ ይፋ ባደረገው ትንበያ መሠረት ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ (ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት አኳያ) በ8.3 በመቶ...
View Article‹‹ጥናታችን በመጠኑም ቢሆን ጽንፈኝነት እንዳለ የሚያሳይ ቢሆንም መንግሥት ኢንተርኔት ለመዝጋት ሰበብ ሊሆነው አይችልም››
ኢጂኒዮ ጋግሊያርዶኔ (ዶ/ር)፣ የሚዲያ ኤክስፐርትኢጂኒዮ ጋግሊያርዶኔ (ዶ/ር) መቀመጫቸውን በደቡብ አፍሪካው ዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ ያደረጉ የሚዲያ ኤክስፐርት ናቸው፡፡ ኢጂኒዮ ተነፃፃሪ የሚዲያ ሕግና ፖሊሲ ላይ በማተኮር ይሰሩበት ከነበረው የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሴንተር ፎር ሶሽዮ-ሌጋል ስተዲስ ለቀው ዊትስ...
View Articleቀርፋፋውን ኢንዱስትሪ ለማነቃቃት ንግድ ምክር ቤት የቢዝነስ ሩጫ አሰናድቷል
መንግሥት በአገሪቱ የኢኮኖሚ መቀዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ኢንዱስትሪ መር ጉዞ ጀምሬያለሁ ካለ ሰነባቷል፡፡ በመጀመርያውም ሆነ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዶች እየተተገበሩ ቢሆንም፣ በዘርፉ የሚፈለገው ውጤት ሊመዘገብ አልቻለም፡፡በጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የዕቅድ ዓመታት ከማኑፋክቸሪንግ...
View Articleለጃፓን ባለሀብቶች የሚውል ልዩ የኢንዱስትሪ ዞን በቦሌ ለሚ ሁለት ሊገነባ ነው
በዓለም ባንክ የፋይናንስ ድጋፍ በሚገነባው የቦሌ ለሚ ሁለት የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ለጃፓን አምራቾች የሚውል ልዩ የኢንዱስትሪ ዞን ለመመሥረት የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ይፈረማል፡፡ረቡዕ ሰኔ 7 ቀን 2009 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና በጃፓን ወገን የሚፈረመው የመግባቢያ ስምምነት፣ በቦሌ ለሚ ሁለት...
View Article