ካስቴል ወይን 50 ከመቶ ምርቱን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ማስፋፊያ ማካሄድ ጀመረ
ካስቴል ወይን ከ12 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ሊጠይቅ እንደሚችል የሚጠበቀውን የማስፋፊያ ግንባታ ማካሄድ ጀመረ፡፡ የወይን ምርቶቹን በካርቶን በማሸግ ለገበያ ማቅረብ ጀምሯል፡፡የካስቴል ወይን ሽያጭ ኃላፊ ወ/ት ዓለምፀሐይ በቀለ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ካስቴል ወይን ዓመታዊ የምርት መጠኑን ከ30 በመቶ በላይ ለማሳደግ...
View Articleታሪካዊው የፋይናንስ ባለሟሎች ምሽት
የአገሪቱን የፋይናንስ ተቋማት የመቆጣጠር ሥልጣን የተሰጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ የፋይናንስ ተቋማት በሚያዘጋጇቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ላይ እምብዛም ሲታደሙ አይታዩም፡፡ ለዓመታት የፋይናንስ ተቋማት በተናጠልም ሆነ በጋራ ሲያዘጋጇቸው በቆዩት መድረኮች ላይ የመገኘት ልምድም...
View Articleክልሎች በብሔር ብሔረሰቦች በዓል አዘጋጅነት ሰበብ ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን እየሳዩ ነው
ኅዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሕገ መንግሥት የጸደቀበት ቀን ነው፡፡ ይህንን ቀን መነሻ በማድረግ በያመቱ የብሔር ብሔረሰቦች በዓል መከበር ከጀመረ 11 ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ የመጀመሪያው በዓል በፌደሬሽን ምክር ቤት አሰባሳቢነት ከተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች በተወከሉ የባህል ቡድኖች...
View Articleየጁፒተር እህት ኩባንያ ከቻይና ኩባንያ ጋር የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎችን ሊገጣጥም ነው
- የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያዎችን ገጣጥሞ ለገበያ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል የጁፒተር ኩባንያዎች እህት ኩባንያ የሆነው ማይባብ ኤሌክትሮኒክስ ማኑፋክቸሪንግ ኩባንያ፣ ከቻይና ኩባንያ ጋር በመሆን የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎችን በአገር ውስጥ ለመገጣጠም መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ኩባንያውን በእሽሙር ሽርክና ለመሥራት ተዋውሏል፡፡ማይባብ...
View Articleአንበሳ ኢንሹራንስ ከዓምናው ያነሰ ትርፍ አስመዘገበ
- በ2009 ትርፉን ከሁለት እጅ በላይ ለማድረስ ማቀዱን አስታውቋልበኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ እየተንቀሳቀሱ ካሉ የግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው አንበሳ ኢንሹራንስ በ2008 በጀት ዓመት ያስመዘገበው የትርፍ መጠን በበጀት ዓመቱ በዕቅድ ከያዘውም ሆነ ከቀዳሚው ዓመት የትርፍ መጠን ያነሰ...
View Articleየወጪ ንግዱ መዳከም በፋይናንስ ዘርፉ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው
የወጪ ንግዱ በሚፈለገው ደረጃ አለመራመድ አገሪቱ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሪ ገቢ ከማሳነሱም በላይ የተለያዩ የንግድ፣ የአገልግሎትና የኢንዱስትሪ ዘርፎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳርፍ ይታያል፡፡ የወጪ ንግዱ በሚጠበቀው ደረጃ አለመከናወኑ በቀጥታ ከሚነካቸው ወይም አሉታዊ ተፅዕኖዎችን ከሚያሳርፍባቸው ዘርፎች ውስጥ...
View Articleየደቡብ ግሎባል ባንክ ባለአክሲዮኖች የአክሲዮን ድርሻቸውን በእጥፍ ለማሳደግ ወሰኑ
የተከፈለ ካፒታሉ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. 500 ሚሊዮን ብር ማድረስ የሚጠበቅበት የደቡብ ግሎባል ባንክ ባለአክሲዮኖች የአክሲዮን ድርሻቸውን በእጥፍ ለማሳደግና ዓመታዊ ትርፋቸውን ለካፒታል ማሳደጊያነት ለማዋል ውሳኔ አሳለፉ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ባለፈው ቅዳሜ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ባሳለፉት ውሳኔያቸው...
View Articleየህንዱ ግዙፍ ሥጋ አምራች ከየካቲት ጀምሮ ወደ ውጭ መላክ እንደሚጀምር ይፋ አደረገ
- በቀን አንድ ሚሊዮን ዶላር ማስገኘት የሚችል አቅም እንዳለው ተገልጿልየኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በዝዋይ ከተማ፣ አዳሚ ቱሉ፣ ሞጆና ዱከም የሚገኙ ስድስት የበግ፣ የፍየልና የዳልጋ ከብት ማደለቢያና ቄራዎች እንዲሁም የተረፈ ምርት ማቀነባበሪያዎችን ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙኃን አስጎብኝቶ ነበር፡፡...
View Articleለሦስት ወራት የተስተጓጎለው የጂፒኤስ አገልግሎት ተለቀቀ
የተሽከርካሪዎችን ሥምሪት ለመቆጣጠርና ተያያዥ ሥራዎችን ለማከናወን የሚያስችለውንና በአገሪቱ ሲተገበር የቆየው የጂፒኤስ ቴክኖሎጂ ከሦስት ወራት በላይ ሲስተጓጎል ቆይቶ ባለፈው ሳምንት በድጋሚ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡የተሽከርካሪዎችን ሥምሪት በዘመናዊ መንገድ ለማስተናበር የሚያስችለው ይህ አገልግሎት ተቋርጦ የነበረው...
View Articleየሆላንዱ ሎቨር ግሩፕ ግማሽ ቢሊዮን ብር ኢንቨስት የተደረገበትን ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ሊያስተዳድር ነው
በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቁ የሆቴል ብራንዶች መካከል ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ሆቴሎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የሚሰማሩ ባለሀብቶችም ለአገልግሎት የሚያውሏቸውን ሆቴሎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ብራንድ ሆቴሎችን ከሚያስተዳድሩ ኩባንያዎች ጋር በመደራደርና ኩባንያዎቹ...
View Articleየአወዛጋቢው ጊቤ ሦስት አንደምታዎች
በደቡብ ክልል ከሚገኙ 14 አስተዳደራዊ ዞኖች መካከል የዳውሮ ዞን አንዱ ነው፡፡ የዳውሮ ዞን ከጂማ ዞን ጋር በጎጀብ ወንዝ፣ ከወላይታ ዞን ደግሞ በጊቤ (ኦሞ) ወንዞች ይዋሰናል፡፡እነዚህ ሁለት ትላልቅ ወንዞች በዳውሮ ምድር ላይ ተቀላቅለውና ኦሞ ወንዝ የሚል ስያሜ አግኝተው በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር ላይ ወደሚገኘው...
View Articleኦሮሚያ ኢንሹራንስ አራት መቶ ሺሕ ብር የሚጠጋ የሰብል መድን ካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታወቀ
- ለሰብልና ለእንስሳት ካሳ እስካሁን ከአራት ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ መፈጸሙን ገልጿልየኦሮሚያ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በአገሪቱ ለሚገኙ ዋና ዋና አምራች አካባቢዎች ከሰባት ዓመት ወዲህ የሰብል መድን ሽፋን መስጠት መጀመሩን አስታውሶ፣ በዚህ ዓመት በዝናብ እጥረት ምክንያት የሰብል ምርታቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው...
View Articleየጎመን ዘር ለእንስሳት መኖነትና ለፀረ ተባይ ማጥፊያነት ሊውል ነው
ኢትዮጵያዊ ስያሜ ያለውና ከመነሻውም በኢትዮጵያ መገኘቱ የሚታመነው ጎመን ዘር፣ በሳይሳዊ አጠራሩ ብራሲካ ካሪናታ፣ አቢሲኒያን ሬፕ፣ አቢሲኒያን ሙስታርድ አለያም ኢትዮጵያም ሙስታርድ እንደሚባል መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡በአሁኑ ወቅት ከኢትዮጵያ ባሻገር በበርካታ አገሮች የሚበቅለው ይህ ተክል፣ ለምግብ ዘይትነት በፋብሪካዎች...
View Articleየተከማቸ ዕዳ እያለባቸው ተጨማሪ 1.7 ቢሊዮን ብር የተለቀቀላቸው ቡና አቅራቢያዎች
የደቡብ ክልል ቡና አቅራቢዎች ያጋጠማቸውን ኪሳራ በማስመልከት ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ በፋይናንስ ኢንዲስትሪው ውስጥ እንግዳ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ብሔራዊ ባንክ ሰኔ 10 ቀን 2008 ዓ.ም. ይፋ ያደረገው መመርያ፣ በባንክ ዘርፉ ውስጥ ያለተለመደ ስለነበር ጉዳዩ ሲያነጋግር ቆይቷል፡፡ገዥው ባንክ...
View Articleበጉጉት የሚጠበቀው የንግድ ምክር ቤቱ አጣሪ ኮሚቴ ሪፖርት ነገ ይፋ ሊሆን ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔውን ለማካሄድ የሚያስችሉ ችግሮች ገጥሞኛል በማለት በሥሩ የሚገኙትን 18ቱን አባል ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች በመጥራት ማወያየቱና መፍትሔ ይሆናል ብሎ ያመነበትን ውሳኔ ያስተላለፈው ጥቅምት 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ነበር፡፡ በዚህ መድረክ ላይ እንደተገለጸውም የንግድ...
View Articleኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት የማር ምርት
በኢትዮጵያ ከሚመረተው የማር ምርት ውስጥ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ለጠጅ መጣያነት አለያም ለቤት ውስጥ ፍጆታ ብቻ እንደሚውል መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚህም ውስጥ አብዛኛው ማር ማስገኘት የሚጠበቅበትን ያህል ጥቅምና ውጤት ሳያስገኝ እንደሚገባክን ሲነገር ቆይቷል፡፡አገሪቱ በየዓመቱ የምታገኘው የማር ምርት በውጭ...
View Articleኢትስዊችና ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓቱ ጉዞ
የአገሪቱን የክፍያ ሥርዓት ለማዘመን ያስችላሉ ተብለው ወደ ሥራ ከተገባባቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱ በባንኮች ትብብር በተቋቋመ ኢትስዊች አክሲዮን ኩባንያ በኩል የተጀመረው ሥራ ይጠቀሳል፡፡ ኩባንያው ብሔራዊ ባንክን ጨምሮ ሁሉም ባንኮች በማሳተፍና የአክሲዮን ድርሻ ኖሯቸው የተቋቋመ ነው፡፡ ኩባንያው በባንኮች መካከል...
View Articleየንግድ ምክር ቤት አጣሪ ግብረ ኃይል በመጪው ጥር ወር ምርጫ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳለፈ
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ለማካሄድ ችግር እንዳጋጠመው በመግለጹ ምክንያት ችግሩን ለመፍታትና ተፈጠሩ የተባሉትን አለመግባባቶች ለመቅረፍ የተቋቋመው አጣሪ ግብረ ኃይል ሪፖርቱን ይፋ አደረገ፡፡ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ለማካሄድ ያስችላሉ ተብለው በግብረ ኃይሉ የቀረቡትን...
View Articleዘንድሮ በአማራና በትግራይ ከ150 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሰብል ምርት ይጠበቃል
- አትክልት ያመረቱ ገበሬዎች በገበያ እጦት ተቸግረዋልበዚህ ዓመት በአማራና በትግራይ ክልሎች ከ150 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የግብር ምርት እንደሚገኝ ይጠበቃል፡፡ ይህ የተገለጸው ዓምና በተለያዩ የክልሎቹ ዞኖች ውስጥ ተከስቶ በነበረው ድርቅ ምክንያት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ፣ በዘንድሮው የምርት ዘመን በምን...
View Articleበአፋር ክልል በግማሽ ቢሊዮን ብር የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው
- ከውጭ የሚገባውን 90 ሺሕ ቶን የገበታ ጨው ያስቀራል ተብሏልበአፋር ክልል አፍዴራ ወረዳ በ500 ሚሊዮን ብር ወጪ የጨው ፋብሪካ ሊቋቋም ነው፡፡ ለፋብሪካው ግንባታ ሐሙስ ታኅሳስ 21ቀን 2009ዓ.ም የመሠረት ድንጋይ ተጥሏል፡፡የአፋር ጨው ማቀነባበሪያና ማምረቻ የሚባል ስያሜ የተሰጠው አዲሱ ፋብሪካ፣ በካዳባ ጨው...
View Article