የንግድ ምክር ቤቱ አጣሪ ግብር ኃይል የወደፊት ዕርምጃ
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን በፕሬዚዳንትነት፣ በምክትል ፕሬዚዳንትና በቦርድ አባልነት ለማገልገል የሚችሉ ኃለፊዎችን ለመሰየም በየሁለት ዓመቱ ምርጫ ይካሄዳል፡፡ ይሁን እንጂ ምርጫው በሚካሄድባቸው ጊዜዎች የሚነሳው ውዝግብ እየተለመደ ከመጣ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ያለጭቅጭቅና ትርምስ የተካሄደ...
View Articleየኮንስትራክሽን ኢንስቲትዩት የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዱን ይፋ አደረገ
- የመንግሥት ፕሮጀክቶችን ለመቆጣጠርና አዲት ለማድረግ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደርጓልከተመሠረተ ሁለት ዓመት ከመንፈቅ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ለአምስት ዓመታት የሚመራበትን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ይፋ አደረገ፡፡ ዕቅዱ ምንም እንኳ ረቂቅ የዕቅዱ ሰነድ ባለፈው ዓመት ቢዘጋጅም...
View Articleዘቢዳር ቢራ በጣት የሚከፈት ጠርሙስ በማስተዋወቅ ገበያውን ተቀላቀለ
በቤልጂየሙ ቢራ ጠማቂ፣ ዩኒብራ ኩባንያና በጀማር ሁለገብ ኢንስትሪ አክሲዮን ማኅበር ባለቤትነት የተቋቋመው ዘቢዳር ቢራ፣ ከመነሻው በዓመት 350 ሺሕ ሔክቶሊትር ቢራ የሚያመርት ፋብሪካውን በደቡብ ክልል አስገንብቷል፡፡ በ150 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በተገነባው ፋብሪካ የተጠመቀው ቢራ ለገበያ መቅረብ ጀምሯል፡፡የዘቢዳር...
View Articleለማገገም የሚፍገመገመው የወጪ ንግድ
አገሪቱ የወጪ ንግድ በአማካይ በ36.3 በመቶ እንደሚያድግ የሚያመላክት ግብ ከተጣለ ሁለት ዓመታት አልፈዋል፡፡ ይህ ዕቅድ በአምስት ዓመቱ የዕቅድ ዘመን ውስጥ ይሳካል ተብሎ የተቀመጠ ሲሆን፣ ከ2008 በጀት ዓመት ጀምሮ ከጠቅላላው የአገሪቱ የወጪ ንግድ ይገኛል ተብሎ የተቀመጠው ትንበያ 4.8 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡ ይህ...
View Articleየገልፍ አገሮችን ተቀማጭ እንዲያማትር መንግሥትን ያስገደደው የውጭ ምንዛሪ ዕጥረት
የኢኮኖሚ ዘርፉን በተመለለከተ በተለይ አገሪቱ የገጠማትን የውጭ ምንዛሪ ዕጥረትን የተመለከተው ጥያቄ ብዙ ሲያነጋግር ቆይቷል፡፡ ለበርታ ተከታታይ ዓመታት በአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ዕጥረት መታየቱ ሲነገር ቢቆይም፣ መንግሥት ሲያጣጥለው ቆይቷል፡፡ ጥር 1 ቀን 2009 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቻው መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር...
View Articleበንግድ ሚኒስቴር የ‹‹ጥልቅ ተሃድሶ›› ስብሰባ ምክንያት ሥራ ለሳምንት በመቋረጡ ተገልጋዮች እያማረሩ ነው
- የንግድ ፈቃድ ዕድሳትና ሌሎች አገልግሎቶች ተቋርጠዋልንግድ ሚኒስቴር ድንገት በጠራውና ለሳምንት በሚቆየው ‹‹የጥልቅ ተሃድሶ›› ስብሰባ ምክንያት ተገልጋዮች አማረሩ፡፡ በርካታ አገልግሎት ፈላጊ ባለጉዳዮች በስብሰባ ምክንያት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ በመቋረጡ ሳቢያ ከጥበቃ ሠራተኞችና ከበታች ኃላፊዎች ጋር አተካራ...
View Articleስምንቱ የ6.5 ቢሊዮን ብር መንገዶች
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለበጀት ዓመቱ ሁለተኛ የሆነውን የስምንት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ኮንትራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ጥር 4 ቀን 2009 ዓ.ም. ስምምነት የተደረገባቸው ስምንቱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ከ6.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቁ ሲሆኑ፣ 374 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ አላቸው፡፡የግንባታ...
View Articleበቡና ዘርፍ የታዩ ድክመቶችና አዳዲስ መትሔዎች
የአገሪቱ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ግብይትን ለማሳደግና ለማዘመን ኃላፊነት ከተሰጣቸው መንግሥታዊ ተቋማት መካከል የቡና እና ሻይ ልማትና ግብይት ባለሥልጣን አንዱ ነው፡፡ በቡና፣ በሻይና በቅመማ ቅመም ምርት ረገድ ዘንድሮ ከፍተኛ የገበያ ዕድገት እንዳለ ማረጋገጥ መቻሉን ባለሥልጣኑ ይገልጻል፡፡የባለሥልጣኑ ዋና...
View Articleጉምቱዎቹ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች የተዘከሩበት ዓውድ
በፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ለየት ያለ ክስተት መታየት ጀምሯል፡፡ ለአገርም ሆነ ለፋይናንስ ኢንዲስትሪው ዘርፍ መልካም ሠርተዋል ለተባሉ ሰዎች ዕውቅና የመስጠት ጅምሮዎች እየታዩ ነው፡፡ ሐሙስ ጥር 4 ቀን 2009 ዓ.ም. በአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በተለይም በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ...
View Articleየካቲት ፐልፕና ወረቀት በ1.9 ቢሊዮን ብር ዘመናዊ ፋብሪካ ሊገነባ ነው
- ፋብሪካው ከ70 ከመቶ በላይ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ይተካል ተብሏልወደ ግል ከተዛወረ ሰባት ዓመታት ያስቆጠረው የካቲት ፐልፕና ወረቀት ማምረቻ ድርጅት፣ ከ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ ወደ ሥራ እንደሚያስገባ አስታወቀ፡፡የየካቲት ወረቀት ሥራዎች እህት...
View Articleየመድን ኢንዱስትሪውና የገበያ ድርሻ ትንቅንቅ
የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ዋነኛ ተዋንያኖች በመሆን የሚጠቀሱት ባንኮች፣ ኢንሹራንሶችና የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት በጥቅል እያሳዩ ያለው ዕድገት በተለያየ መንገድ እየተገለጸ ነው፡፡ በተለይ ባንኮች በአገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት ያሳረፉት አሻራ ጎልቶ ይታያል፡፡ ባንኮች በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የዕቅድ ዘመን...
View Articleዶ/ር እሌኒ ወጣት የሥራ ሐሳብ አፍላቂዎችን የሚያስተናግድ ተቋም መሠረቱ
የኢት ዮጵያ ምርት ገበያን ከውጥን ጀምሮ በእግሩ ቆሞ እንዲሄድ በማድረጋቸው አንቱታን ያተረፉት የኢኮኖሚ ባለሙያዋ ዶ/ር እሌኒ ገብረመድኅን፣ ወጣት የሥራ ፈጠራ ሐሳብ አፍላቂዎች የሚጠቀሙበትን ተቋም በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ ይፋ አድርገዋል፡፡ተቋሙ ‹‹አዲስ ጋራዥ›› የሚል ሥያሜ የተሰጠው ሲሆን፣ ብሉሙን በተባለውና...
View Articleካርታ ሥራዎች ከ100 በላይ ዘመናዊ የሳተላይት ቅየሳ ማጣቀሻ አውታሮችን ሊገነባ ነው
የኢትዮጵያ ካርታ ሥራዎች ኤጀንሲ እስካሁን ሲጠቀምባቸው የቆዩትን አራት የቅየሳ ጣቢያዎች ከማሻሻልና ከመጠገን ባሻገር ከ100 በላይ የቅየሳ መረብ አውታሮችን ለማስፋት የሚያስችሉና ያለማቋረጥ የሚሠሩ የቅየሳ ማጣቀሻ ጣቢያዎችን በመትከል በሳተላይት የተደገፉና ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚውሉ መረጃዎችን ለማቅረብ...
View Articleየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚመራው የላይኛው ሱሉልታ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚመራ የላይኛው ሱሉልታ አሳታፊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ፕሮጀክት፣ ጥር 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ ራማዳ ሆቴል ከባለድርሻዎች ጋር በተካሄደ የምክክር ዓውደ ጥናት ይፋ ሆነ፡፡ፕሮጀክቱ የሱሉልታ ገበሬዎችን ሕይወት ለመቀየርና ዘላቂ ምርታማነትን ለማረጋገጥ፣ ኢኮሲቲ ለመገንባት፣ የደረቅና...
View Articleመኪናን ቅንጦት ያደረጉ የመንግሥት ሕጎች
በዱሮው ዘመን፣ ከግማሽ ክፍለ ዘመን ወዲህ ኦፔል፣ ታኖስ፣ ዶጅ፣ ሲትሮይን፣ ሮልስ ሮይስ፣ መርሴዲስና ሌሎችም ባለስም መኪኖችን እያሽከረከሩ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ፈልሰስ ማለት ለዘፈን የሚያበቃ መደነቅን ያተርፍ ነበር፡፡ ‹‹ይሏል ዶጇ ፏፏ...››ን ያስታውሷል፡፡በበርካቶች የከተማ ነዋሪዎች ዘንድ የግል መኪና ባለቤት...
View Articleአሰር ኩባንያ በራሱ ተነሳሽነት የገነባውን አረንጓዴ ፓርክ አጠናቆ ለሥራ እንዳዘጋጀ አስታወቀ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የመንገድ ሥራዎች ውስጥ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው አሰር ኮንስትራክሽን፣ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገበት የአረንጓዴ ፓርክ ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት እንዳበቃ አስታወቀ፡፡የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የማነ አብርሃ እንደገለጹት፣ ከቦሌ ክፍለ ከተማ የውበት መናፈሻና ዘላቂ...
View Articleየመጨረሻውን ውሳኔ የሚጠብቀው የንግድ ምክር ቤቱ የማጣራት ሒደት
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በቅርቡ አቋቁሞት በነበረው አጣሪ ግብረ ኃይል ውሳኔ መሠረት ተጣርተው ከሕግ ውጪ ሆነው ቢገኙ ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው ከተዘረዘሩ ጉዳዮች መካከል አንዱ 18ቱ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መዝግበው እንደያዟቸው የሚጠቀሱት የአባላት ቁጥርን ብዛትን የሚመለከተው...
View Articleየቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመንፈቀ ዓመቱ ከሚጠበቀው ከግማሽ በታች የወጪ ንግድ አፈጻጸም አሳይቷል
- የዘርፉ ችግሮች ከሁለት ዓመት በኋላ እንደሚቀረፉ መንግሥት ያምናል- ‹‹በገና በዓል ማግሥት ጥሬ ቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች ሆን ብለው ዋጋ አንረዋል›› አቶ ወንዱ ለገሠ፣ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርየቆዳና የቆዳ ውጤቶች አምራች ፋብሪካዎች በየዓመቱ የሚልኩት የቆዳና የቆዳ ውጤቶች መጠን ከጊዜ ወደ...
View Articleየጀርመኑ ፌርትሬድ ከፕራና ፕሮሞሽን የተጣመሩበት የግብርና ምርቶች የንግድ ዓውደ ርዕይ
በግብርና ዘርፍ፣ በምግብና በመጠጥ፣ በፕላስቲክ እንዲሁም በማሸጊያ ቴክኖሎጂ እንዲሁም በጥሬ ዕቃዎች ላይ ያነጣጠረውና ‹‹አግሮ ፉድ ፕላስት ፓክ ኢትዮጵያ›› የተሰኘ የንግድ ዓውደ ርዕይ ከጥር 26 እስከ ጥር 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡በዚህ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ...
View Articleየሩስያ ኩባንያን ጨምሮ ለተቋራጮች ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበላቸው መንገዶች ሊገነቡ ነው
የሩስያ ሥራ ተቋራጭን ጨምሮ አገር በቀልና የቻይና ኩባንያዎች የተሳተፉባቸው አምስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ከ5.07 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለማስገንባት የሚያስችሉ ስምምነቶች ተፈረሙ፡፡ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር የመንገዶቹ ግንባታ ሐሙስ ጥር 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ውለታ ሲመፈጸም፣ አንደኛውን የመንገድ...
View Article