Quantcast
Channel: አስተያየት
Browsing all 720 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወጣት ባለሙያዎች ሕፃናት የኮምፒዩተር ቀማሪዎችን ለማፍራት የሚያግዝ አካዴሚ መሠረቱ

- የሮቦቶች እግር ኳስ ግጥሚያ አሰናድተዋልሕፃናትን በኮምፒዩተር ቀመርና በሶፍትዌር ፕሮግራም ፈጣሪነት እንዲያድጉ ያስችላል ያሉትን የኮምፒዩተር ፕሮግራም መቀመሪያ አካዴሚ መመሥረታቸውን ሁለት ወጣቶች ይፋ አድርገዋል፡፡ቤተልሔም ደሴና ጌትነት አሰፋ የተጣመሩበት አካዴሚ ሕፃናትን ከለጋነታቸው ጀምሮ በኮምፒዩተር ሶፍትዌር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ወደ ግል ከተዛወረ በኋላ

ወደ ግል ከተዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነውና ፀሐይ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር የገዛው ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቀድሞም በመንግሥት ሲተዳደር በነበረ ጊዜ በአትራፊነቱ የሚጠቀስ ነው፡፡ የፋብሪካው ባለንብረትነት መብት ወደ ግል ከተዛወረ በኋላም ይበልጥ አትራፊ ሆኖ መዝለቁን የፀሐይ ኢንዱስትሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብርሃንና ሰላም 600 ሚሊዮን ብር የወጣባቸውን ፕሮጀክቶች ለሥራ ዝግጁ አደረገ

አንጋፋው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ደርጅት ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የወጣበቸውን ሦስት ፕሮጀክቶች ቅዳሜ ጥር 20 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሥራ ማብቃቱን ይፋ አረገ፡፡ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት በዕለቱ ተገኝተው ፕሮጀክቱን መርቀዋል፡፡ የ95ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን በዕለቱ ያከበረው ማተሚያ ደርጅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሦስት አሥርታትን የዘለቁ የኢንቨስትመንት ፋናዎች

ስለኩባንያዎቻቸው እንቅስቃሴ እንጂ ኩባንያቹን በባለቤትነት ስለመምራታቸው ብዙም ሲናገሩ ከማይደመጡ ባለሀብቶች መካከል አቶ ብዙአየሁ ታደለ አንዱ ሆነው ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ከ35 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ የተለያዩ የንግድ ሥራ ዘርፎችን በመፍጠር እየሠሩ የሚገኙት አቶ ብዙአየሁ፣ ከእሳቸውና ካሏቸው ድርጅቶች ብዛት ይልቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹አግሮ ፉድ ፕላስትፓክ››

ከ14 አገሮች የተውጣጡ ባለሀብቶች የተሳተፉበትና ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ‹‹አግሮ ፉድ ፕላስትፓክ›› የተሰኘው ዓለም አቀፍ የንግድ ዓውደ ርዕይ፣ ዓርብ ጥር 26 ቀን 2009 ዓ.ም. ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከጀርመን፣ ከፈርንሳይ፣ ከእንግሊዝ፣ ከኔዘርላንድስ፣ ከኦስትሪያ፣ ከአሜሪካ፣ ከህንድ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የንግድ ሚኒስቴርን ጣልቃ ገብ ውሳኔ የሚጠብቁ ንግድ ምክር ቤቶች

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጉባዔ ወቅቱን ጠብቆ እንዳይካሄድ ያደረጉ እንቅፋቶችን አጣርቶ ውሳኔ በመስጠት፣ ጥር 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲጠራ የሚያችለው ስምምነት ተደርሶ ነበር፡፡ምክር ቤቱን እየመራ ያለው ቦርድ እንዳጋጠመው ባስታወቀው ችግር ላይ 18ቱን  አባል ምክር ቤቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ያሰበውን ያህል መጓዝ እንዳልቻለ ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በሁሉም የባንክ የአገልግሎት ዘርፍ ዕድገት እያስመዘገበ፣ የገበያ ድርሻውም ከፍ እያለ ቢመጣም በተፈለገው የዕድገት ደረጃ ልክ እየተጓዘ አይደለም ሲሉ የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር ገለጹ፡፡የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ አበራ ቶላ ይህንን የገለጹት፣ የባንኩ ‹‹የወጪ ንግድ ቀን›› በተከበረበት ሥነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድ ቢሊዮን ብር ሽያጭ ያቀደው አረቄና አልኮል ፋብሪካ ቮድካ ማምረት ጀምሯል

 የአረቄና አልኮል ምርት በፋብሪካ ደረጃ በኢትዮጵያ መመረት ከጀመረ ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረ ታሪክ እንዳለው ይነገርለታል፡፡ ምናልባትም በኢትዮጵያ ረዥም ዕድሜ በማስቆጠር በቅብብሎሽ ከ110 ዓመታት በላይ የዘለቀ የኢንዱስትሪ ዘርፍ የአረቄና አልኮል ማምረቻ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል፡፡ በዚህ መስክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህር ዳር ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንቱን አገደ

 የባህር ዳር ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ አባላት የንግድ ምክር ቤታቸውን ፕሬዚዳንት አገዱ፡፡ የቦርድ አባላቱ ፕሬዚዳንቱን ለማገድ የበቁት፣ በቅርቡ ከቦርድ ዕውቅና ውጭ ለአማራ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አወዛጋቢ የተባለ ደብዳቤ በመጻፋቸው ነው ተብሏል፡፡በፕሬዚዳንቱ የተጻፈው ደብዳቤ በአማራ ክልል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በበልግ ወራት የዝናብ ሥርጭት መዳከሙ በድርቅ የተመቱ አካባቢዎችን የማገገም ዕድል አጥብቦታል ተባለ

 በድጋሚ በተከሰተው ድርቅ ለ5.6 ሚሊዮን ዜጎች የሚያስፈልገው 948 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ማግኘት አልተቻለም በባህር ሙቀት መጨመር ሳቢያ በተፈጠረው የአየር ፀባይ ለውጥ ሳቢያ ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ለአስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ተዳርገው መቆየታቸው አይዘነጋም፡፡ ይህ ክስተት መቃለል በጀመረበት ወቅት የበልግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባንኮች ማኅበር ለሦስት የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች ዕውቅና ሰጠ

የአገሪቱን ባንኮች በአባልነት ያቀፈው የኢትዮጵያ ባንኮች ማኅበር፣ የፋይናንስ ኢንዱስትሪውንም ሆነ ማኅበሩን በዕውቀታቸውና በጉልበታቸው በማገልገል አስተዋጽኦ ላበረከቱ የባንክ ፕሬዚዳንቶች ከኃላፊነታቸው በሚለቁበት ጊዜ ዕውቅና እንዲሰጣቸው ለማድረግ ወሰነ፡፡ማኅበሩ ይኼንን ውሳኔ ያሳለፈው የማኀበሩን የስድስት ወራት የሥራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቆዳ ነጋዴዎች ማኅበር ዋጋ እያዛቡ ነው በማለት ፋብሪካዎችን ኮነነ

- መንግሥት በቆዳ ፋብሪካዎች ላይ ቁጥጥር እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበበአገሪቱ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ገበያ ልቅ በመሆኑ ምክንያት ዘርፉን የሚመራ ሕግ ያስፈልጋል ያለው የኢትዮጵያ ጥሬ ቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች ማኅበር፣ ቆዳ ፋብሪካዎች ይህንን ክፍተት በመጠቀም ዋጋ በማዛባት ገበያውን እየበጠበጡ እንደሚገኙ አስታወቀ፡፡የማኅበሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሐዋሳ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የብረታ ብረት ፋብሪካ ተገነባ

- የአንድ ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው አራት ፋብሪካዎች በመጪው ዓመት ሥራ ይጀምራሉአለታ ላንድ ቢዝነስ ግሩፕ የተባለ ኩባንያ፣ በመጪው ዓመት ወደ ሥራ ከሚያስገባቸው አራት ትላልቅ ፋብሪካዎች መካከል የ560 ሚሊዮን ብር ካፒታል የሚጠይቀውን የብረታ ብረት ፋብሪካ ግንባታ በማገባደድ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የግሩፕ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ የሚጠይቁ መንገዶች በአዲስ አበባ ሊገነቡ ነው

ከጥቂት ወራት በፊት የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣንን እንዲመሩ በቀድሞው ሥራ አስኪያጅ እግር የተተኩት ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ፣ አዲሱን የኃላፊነት ቦታ ሲረከቡ ቀዳሚ ያደረጉት ተግባር በአራቱም የከተማዋ አቅጣጫዎች የሚገኙ የተበላሹ መንገዶችን መጠገን ነው፡፡ባለሥልጣኑ ከዋና ተግባራቱ መካከል የሚያሰፍረው የአዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት በ240 ሚሊዮን ብር የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ሊገነባ ነው

- ሦስትሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ተረክቧልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ለአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ የሚውል ቦታ በመነሻ የሊዝ ዋጋ እንዲሰጠው በመወሰነው መሠረት ንግድ ምክር ቤቱ ቦታውን መረከቡ ተገለጸ፡፡  የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጥ ቡናዎች ጉባዔ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ እንዲያንሰራራ ተስፋ ተጥሎበታል

ለአንድ ዓመት ያህል በአገሪቱ የተካሄደው ሕዝባዊ ተቃውሞ የአገሪቱ የቡና ወጪ ንግድ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮ መቆየቱ ይታመናል፡፡ ምንም እንኳ ቡና እየተላከም ቢሆን የቀድሞውን ያህል እየወጣ እንዳልሆነ ይነገራል፡፡ ወደ ውጭ የሚላከውን ቡና ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚረዳ ተስፋ የተደረገበት ‹‹አፍሪካን ፋይን ኮፊስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ20 ኪሎ ሜትር ከ4.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚጠይቁ መንገዶች ግንባታ ተጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ ከተገነቡና እየተገነቡ ከሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ ከፍተኛ ወጪ እንደሚጠይቅ የሚጠበቀው ዘመናዊ መንገድ ግንባታ ሥራ ማክሰኞ የካቲት 7 ቀን 2009 ዓ.ም.  በይፋ ተጀመረ፡፡መነሻውን ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ አደባባይ በማድረግ በሁለት ኮሪደሮች የሚጓዘውና ከ4.7 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኬንያን እየተገዳደረ መምጣቱ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ

ከሰሞኑ ትዊተርን ጨምሮ በሌሎችም ማኅበራዊ ድረ ገጾች መነጋገሪያ ሆነው ከነበሩ ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ ሆኖ የተገኘው ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ልዕለ ኃያልነቱን ከኬንያ እየተረከበች መምጣቷን የሚያትተው ዜና ነው፡፡በኬንያ ዋና ዋና የዜና አውታሮች ሽፋን የተሰጠው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የአፍሪካ ኢኮኖሚ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አነጋጋሪው የዳስፖራዎች የአክሲዮን ድርሻ ገበያ

ከ23 ዓመታት በፊት የግል ባንኮችንና የኢንሹራንስ ኩባንያዎችን በማደራጀት ማቋቋም እንደሚቻል ሲፈቀድ፣ በወቅቱ የፋይናንስ ኩባንያ ለማቋቋም ያስፈልጋል ተብሎ የተደነገገው ዝቅተኛው የካፒታል መጠን ከአሥር ሚሊዮን ብር ያነሰ ነበር፡፡ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው የተከፈለ ካፒታል መጠን አሥር ሚሊዮን ብር ብቻ ነበር፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት የፕሪሚየም ስዊች ቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ

ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን በጋራ ለማቅረብ ሰባት ባንኮች በአባልነት የመሠረቱት ፕሪሚየም ስዊች ሶሉዊሽን አክሲዮን ማኅበር፣ አዲስ የቦርድ ሰብሳቢ ሰየመ፡፡ በዚሁ መሠረት የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ፀሐይ ሽፈራው የቦርዱ ሰብሳቢ ሆነዋል፡፡ሕብረት፣ አዋሽ፣ ንብ፣ ብርሃን፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ማኅበር፣ ቡና ባንክና...

View Article
Browsing all 720 articles
Browse latest View live