Quantcast
Channel: አስተያየት
Browsing all 720 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚጠበቁትን ያህል ቱሪስቶች እንዳይመጡ እክል መፍጠሩ ታወቀ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስቀምጦ በነበረው የጉዞ ገደብ ምክንያት ከ100,000 በላይ የውጭ ጐብኚዎች መቅረታቸው ታወቀ፡፡ ካቻምና ለጉብኝት ወደ አገሪቱ የመጡ ቱሪስቶች ቁጥር 900,000 የነበረ ሲሆን፣ በዚያው ጊዜ ውስጥ ከቱሪዝም ዘርፍ የተገኘው ገቢም 3.5 ቢሊዮን ዶላር ነበር፡፡ይሁንና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ንግድ ምክር ቤት ምርጫና ጠቅላላ ጉባዔ ተሻረ

 የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ እንዳይካሄድ እንደ አንድ ምክንያት ሲጠቀስ የቆየውና መስከረም 29 ቀን 2009 ዓ.ም. ተካሄዶ የነበረው የአማራ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ ተሽሮ፣ ጠቅላላ ጉባዔው እንዲደገምና አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡የአማራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተሳታፊዎች ቁጥር ቀነሰ

ቱርክና ግብፅ ኩባንያዎቻቸውን መላክ አልቻሉምበኢትዮጵያ በቋሚነት ከሚዘጋጁ የንግድ ትርዒቶች መካከል በርካታ የውጭ ኩባንያዎችን በማሳተፍ የሚታወቀው የአዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ዓውደ ርዕይ፣ በዘንድሮ ዝግጅቱ በተለይ የውጭ ኩባንያዎች ተሳታፎ እንደቀነሰበት ተገለጸ፡፡ በርካታ ኩባንያዎችን ሲያሳትፉ የቆዩት ቱርክና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢንዱስትሪ ባለሀብቶች የሚሰጠው ማበረታቻ ፖለቲካዊ አንደምታ የለውም አለ

 -  የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከሁለት ዓመት በኋላ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያስገኛል አለየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በማኑፋክቸሪንግ መስክ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች የሚሰጣቸው ማበረታቻዎችና የሚያካሂዳቸው የባለሀብቶች ምልመላ ሥራዎች ፖለቲካዊ አንድምታ እንደሌላቸው ገለጸ፡፡ካለፉት ሁለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቱርክና የግብፅ ታዳሚዎች ሲጠበቁ የቀሩበት የንግድ ዓውደ ርዕይ 180 ኩባንዎችን አሳትፏል

 በየዓመቱ በቋሚነት ከሚዘጋጁ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒቶች ውስጥ አንዱ ‹‹አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት›› እየተባለ የሚታወቀው ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ ንግድ ትርዒት በዚህ ስያሜው ላለፉት 20 ዓመታት ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ ዘንድሮም ለ21ኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ሐሙስ፣ የካቲት 16 ቀን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግሥት ለአርብቶ አደሮች የመድን ሽፋን ድጎማ እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ በኦሮሚያ በድርቅ ሳቢያ ከብቶቻቸውን ያጡ 1000...

 በአገሪቱ በየጊዜው በሚከሰተው ድርቅ ሳቢያ የከብት ሀብቶቻቸውን እያጡ የሚገኙት አርብቶ አደሮች፣ የሚደርስባቸውን ጉዳት መቋቋም እንዲችሉ ታስቦ የተጀመረው የመድን ሽፋን በመላ አገሪቱ ማዳረስ እንዲቻል መንግሥት ድጋፍ እንዲሰጥ ተጠይቋል፡፡ በአገሪቱ ከ10 ሚሊዮን ያላነሱ አርብቶ አደሮች ቢኖሩም ለከብቶቻቸው የመድን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደቡብ ግሎባል አዲስ ምክትል ፕሬዚዳንት በዕጩነት አቀረበ

በአገሪቱ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ የግል ባንኮች ይልቅ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳይኖረው የዘለቀው ደቡብ ግሎባል ባንክ፣ የመጀመሪያውን ምክትል ፕሬዚዳንት ለመሾም በእጩነት ያቀረባቸውን ባለሙያ ተቀብሎ እንዲያፀድቅለት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ቀረበ፡፡የደቡብ ግሎባል ባንክ ቦርድ ለባንኩ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ያጫቸው የባንክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንገዶች ባለሥልጣን ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ የሚጠይቁ የ20 መንገዶችን ጨረታ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በ2009 ዓ.ም. ግንባታቸውን እንዲካሄድ በዕቅድ ከያዛቸው 69 ፕሮጀክቶች ውስጥ በአነስተኛ የዋጋ ግምት ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ሊጠይቁ ይችላሉ የተባሉ የ20 ፕሮጀክቶች ጨረታ ይፋ አደረገ፡፡20ዎቹ መንገዶች በጠቅላላው የ1048 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው ሲሆን፣ በአንድ ጊዜ የ20...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢንቨስትመንት የተመቹ የለውጥ አሠራሮች ላይ መንግሥትና ተገልጋዮች ለየቅል ሆነዋል

በዓለም ከሚገኙ አገሮች ውስጥ 190 ያህሉን በማካተት በየዓመቱ ይፋ የሚደረገው የዓለም ባንክ ሪፖርት፣ በአገሮቹ መካከል ያለውን ምቹነትና ተስማሚነትን የሚለኩ አሥር ጠቋሚዎችን በመለየት ደረጃዎችን የሚያወጣው የዓለም ባንክ ‹‹ኤዝ ኦፍ ዱዊንግ ቢዝነስ›› የተሰኘው ታዋቂ ሪፖርት ለዓመታት ይፋ ሲደረግ ቆይቷል፡፡ሪፖርቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአዲስ አበባ ካርቱም የሚጓዙ አውቶቡሶች ሥራ ሊጀምሩ ነው

- ተጓዦች 60 ዶላር ይከፍላሉ  የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያን ክልል አልፎ፣ ድንበር ተሻግሮ የመጀመሪያዎቹን የበረራ መዳረሻዎቹ ካደረጋቸው የአፍሪካ አገሮች መካከል ግብፅ፣ ጂቡቲና ሱዳን ተጠቃሾች ናቸው፡፡አየር መንገዱ ድንበር ተሻጋሪ አገልግሎት ለመስጠት ወደ ካርቱም ያደረገው የመጀመሪያ በረራ ከ60 ዓመታት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዱከም በ400 ሚሊዮን ብር የሚገነባ ግዙፍ የመዝናኛ ፓርክ ሊኖራት ነው

- የፕሮጀክቱ ባለቤት አሥር ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የመገንባት ዕቅድ አላቸውበአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የተመሠረተው ዲዝኒላንድ ፓርክ፣ በአሁኑ ወቅት አሜሪካን ጨምሮ በሦስት አገሮች ወደ 11 ፓርኮች ይዞታነት ተስፋፍቶ ይገኛል፡፡ ፓሪስ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ቶኪዮ እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ ሻንጋሃይ የተቀላቀለቻቸው ትልልቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አክሲዮን ኩባንያዎች የሚገዙበት አዲስ ረቂቅ ሕግ ለውይይት ሊቀርብ ነው

በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት በአክሲዮን የሚቋቋሙና የተቋቋሙ ኩባንያዎች የሚገዙበት ይሆናል የተባለው አዲስ ረቂቅ ሕግ ለውይይት ሊቀርብ መሆኑ ተገለጸ፡፡በሚቀጥሉት ሳምንታት በተከታትይ በቀጥታ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር  ውይይት ይደረግበታል የተባለው ረቂቅ ሕግ፣ በንግድ ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኔስሌ በኢትዮጵያ ፋብሪካ የመክፈት ሐሳብ እንዳለው ይፋ አደረገ

- አትሌት ኃይሌን የብራንድ አምባሳደር በማድረግ ሰየመየስዊዘርላንዱ ኔስሌ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በወተት ማቀነባበር መስክ ፋብሪካ የመክፈት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያ ወደፊት እንደሚገነባ የሚጠበቀው የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ መቼ ዕውን ሊሆን እንደሚችል የሚወስኑት በአገሪቱ የሚገኘው የወተት ምርትና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብዙ መሻሻሎችን የጠቆመው የሶሺዮ ኢኮኖሚክ የዳሰሳ ጥናት

ከዓለም ባንክና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር በመተባበር የተሰናዳው የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤንጀሲ ሪፖርት፣ በግብርና የሚተዳደረውን ሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለመለካት ባለፈው ዓመት የተደረጉ ጥናቶችን አጠቃሎ ያቀረበ ሲሆን፣ የጥናቱ ውጤቶችም በቅርቡ ይፋ ተደርገው ነበር፡፡በዓለም ባንክ የኑሮ ደረጃ መለኪያ ጥናት መሠረት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በውጭ ዜጎች የተያዙ የባንኮችና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች አክሲዮኖች ጨረታ ሁለት ገጽታ

የውጭ ዜግነት ባላቸው ኢትዮጵያውያን ተይዘው የቆዩ ናቸው የተባሉ የባንክና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች አክሲዮኖች በግልጽ ጨረታ እንዲሸጡ ከተወሰነ ወዲህ ኩባንያዎቹ አክሲዮኖችን በመሸጥ ላይ ናቸው፡፡እስካሁን ይፋ ከተደረጉ መረጃዎች አዋሽና ኅብረት ባንኮች በውጭ ዜግነት የተያዙ ናቸው የተባሉ አክሲዮኖችን የሽያጭ ጨረታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን ምርጫና ጠቅላላ ጉባዔ አገደ

  የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ እንዳይካሄድ እንቅፋት ነበሩ ከተባሉ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው፣ የአገር አቀፉ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያካሄደው ጠቅላላ ጉባዔና የአመራሮች ምርጫ ተሰርዞ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡  የዘርፍ ምክር ቤቱ ጠቅላላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድ ኪሎ ቲማቲም ዋጋ 40 ብር ደርሷል

ከሁለት ሳምንታት በፊት በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ከስምንት እስከ 12 ብር ሲሸጥ የነበረው አንድ ኪሎ ቲማቲም ሰሞኑን ከ32 እስከ 40 ብር እየተሸጠ ነው፡፡  ለአንድ ኪሎ ቲማቲም የዚህን ያህል ዋጋ መሰጠቱ የተለያዩ ምክንያቶች እንዳሉት ቢገለጽም፣ የዋጋው መወደድ ጊዜያዊ እንደሆነ እየተገለጸም ነው፡፡በአገሪቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ንግድ ባንክ በውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለሚሰማሩ ያለ ማስያዣ ብድር ለማቅረብ እየመከረበት ነው ተባለ

- ከፍተኛ ገንዘብ ወጥቶባቸው የተቆፈሩ ጉድጓዶች ብክነት እየታየባቸው መሆኑ ተገለጸ በከርሰ ምድር የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለተሰማሩ የአገር ውስጥ ባለሀብቶችና ባለሙያዎች ለማሽነሪዎች መግዣ የሚሆን ብድር ያለ ተጨማሪ ማስያዣ ሊያገኙ የሚችሉበትን አሠራር ለመተግበር የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ኢትዮጵያን ጨምሮ የ11 አገሮች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የፋይናንስ ድጋፍ አደረገ

  ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በአፍሪካ 11 አገሮች ውስጥ ለሚገኙ 1.1 ሚሊዮን አርሶ አደሮች የምርታማነት ማሻሻያና የገበያ ትስስር መፍጠሪያ ፕሮግራሞችን በሚያራምዱ ተቋማት በኩል ድጋፍ ማደረጉን አስታወቀ፡፡ፋውንዴሽኑ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ ይፋ እንዳደረገው፣ በአፍሪካ አነስተኛ ገበሬዎችን ለመደገፍ ከሚንቀሳቀሱ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዮቤክ ኩባንያ ከስዊዘርላንዱ ሞቨንፒክ ጋር የባለአስምት ኮከብ ሆቴል ስምምነት ፈጸመ

በስዊዘርላንድ ሆቴል በማስተዳደር አገልግሎት ከሚታወቁ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሞቨንፒክ ሆቴልና ሪዞርት በኢትዮጵያ ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጀውን ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ለማስተዳደር ከዮቤክ ኢንተርፕራይዝ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎችን በማስተዳደር የሚታወቀው ሞቨንፒክ ሆቴልና...

View Article
Browsing all 720 articles
Browse latest View live