የንግድ ምክር ቤቶች ትክክለኛ አባላት ቁጥር ሊጣራ ነው
- የአማራ ንግድ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የጻፈው ደብዳቤ እያነጋገረ ነውየኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስምንተኛውን ጠቅላላ ጉባዔ ለማካሄድ ቦርዱ አጋጥሞኛል ያላቸውን ችግሮች መርምሮ መፍትሔ ለማፈላለግ የተዋቀረውና ወደ ሥራ የገባው ግብረ ኃይል (ኮሚቴ)፣ 18ቱ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች አሉኝ...
View Articleየስድስቱ ባንኮች ጥምረትና የቦርድ ሊቀመንበሩ ስንብት
- በፕሪሚየም ስዊች ሶሉዊሽን 5.4 ቢሊዮን ብር ተንቀሳቅሷልፕሪሚየም ስዊች ሶልውሽን አክሲዮን (ፒኤስኤስ) በመባል የሚታወቀውን ስድስት ባንኮች በጥምረት የፈጠሩትን ኩባንያ ላለፉት ስድስት ዓመታት የቦርድ ሊቀመንበር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት የቀድሞ የኅብረት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ብርሃኑ ጌታነህ ኃላፊነታቸውን...
View Articleበጨርቃጨርቅ መስክ የፈነጠቀው አይካ አዲስ
ከቀኑ ሰባት ሰዓት ነው፡፡ በሃምሳዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት ቱርካዊው ዩሱፍ አይደኒዝ፣ ዓለም ገና ከተማ ወደ ሚገኘው የአይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ቢሯቸው ገና መግባታቸው ነበር፡፡ ፋብሪካው ከአዲስ አበባ በ20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ዓለም ገና ከተማ ላይ የተንጣለለ ሲሆን፣ ዩሱፍ አይደኒዝም...
View Articleአፍሪካውያን በአኅጉራዊ የንግድ ቀጣና ላይ ለሳምንት የሚቆይ ምክክር ጀምረዋል
በመላው አኅጉረ አፍሪካ እንደሚተገበር ይጠበቅ የነበረው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት እንደታሰበው መጓዝ ሳይችል ቆይቷል፡፡ 54 አገሮች ስምምነት እንደሚያደርጉበት የሚታሰበው ይህ ስምምነት፣ በበርካታ ምክንያቶች ሁሉንም አገሮች አስማምቶ ወደ ተግባራዊነቱ ለማምጣት አቀበት በሆኑት ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ...
View Articleሥራ ያጣው ሥራ ተቋራጭ
በደረጃ አንድ ተቋራጭነት ከሚንቀሳቀሱ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች መካከል በተለይ በሕንፃ ግንባታዎች መስክ በአብዛኛው ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን (ታኮን) ነው፡፡ ከ1,700 በላይ ሠራተኞችን ሲያስተዳድር የቆየው ታኮን፣ አሁን ላይ በግዙፍነቱ የሚጠቀሰውን ያዩ የማዳበሪያ ፋብሪካ...
View Articleየግብርና ምርት ማቀነባበሪያዎች በውጭ ምንዛሪ እጥረት ማምረት እንዳልቻሉ ገለጹ
የግብርና ውጤቶችን በማቀነባበር ሥራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች የውጭ ምንዛሪ እጥረት ማነቆ እንደፈጠረባቸው ገለጹ፡፡ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ ፋብሪካዎቹ የማምረቻ ጥሬ ዕቃዎችን ከውጭ ለማስገባትም ሆነ፣ ያመረቱትን ወደ ውጭ ለመላክ የሚውሉ እንደማሸጊያ ያሉ ግብዓቶችን ከውጭ ለማስገባት እንቅፋት እንደፈጠረባቸውና ሙሉ አቅማቸውን...
View Articleየህልውና አደጋ ውስጥ የወደቀው የጂፒኤስ ቴክኖሎጂ
የተለያዩ የጭነትና ሌሎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የትራንስፖርት ድርጅቶችና ግለሰቦች የተሽከርካሪዎቻቸውን ሥምሪትና እንቅስቃሴን ካሉበት ሆነው ለመከታተልና ለማወቅ ሲቸገሩ መቆየታቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው፡፡ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ደረቅና ፈሳሽ ጭነቶችን የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች ከሚጓዙባቸው አካባቢዎች...
View Articleለዘረ መል ጥጥ የታጩ ማሳዎች
በዓለም የግብርና ዘርፍ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ውስጥ በግዙፉ የሚጠቀሰው የአረንጓዴው አብዮት እየተባለ የሚጠራው ወቅት ነው፡፡ በርካቶች ከረሃብና ቸነፈር ለመዳን የቻሉበትን የሳይንስ ውጤት የተገበረው ይህ አብዮት በግብርና መስክ አዳዲስ ክስተቶችን በማስተናገድም ይታወሳል፡፡የአረንጓዴው አብዮት ተቋዳሽ ከነበሩ አገሮች መካከል...
View Articleከሁለት እጥፍ በላይ የትርፍ ዕድገት ያስመዘገበው ደቡብ ግሎባል ባንክ ካፒታል የማሳደግ ፈተና ይጠብቀዋል
ከ16ቱ የአገሪቱ የግል ባንኮች ኢንዱስትሪውን በመቀላቀል ከመጨረሻዎቹ የግል ባንኮች ሁለተኛው በመሆን ወደ ሥራ የገባው ደቡብ ግሎባል ባንክ አምስተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡ ቅዳሜ ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓ.ም. የላቀ አስተዋጽኦ አደረጉ ላላቸው የባንኩ ደንበኞች ዕውቅና ለመስጠት ባዘጋጀው ‹‹የደንበኞች ቀን›› ፕሮግራም ወቅት...
View Articleኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ከወለድ አልባ አገልግሎት 1.25 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ሰበሰበ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ ዕድገት ማሳየቱንና ከዚህ ዘርፍ ተጠቃሚዎች ያሰባሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 1.25 ቢሊዮን ብር መድረሱን ይፋ አደረገ፡፡ባንኩ የ2008 በጀት ዓመት የሒሳብ ሪፖርቱን ቅዳሜ፣ ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ይፋ ሲያደርግ እንደገለጸው፣ የወለድ አልባ...
View Articleአዲስ ባንክ 112 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ
ከሌሎች የግል ባንኮች በተለየ አደረጃጀት የተለያዩ የኅብረት ሥራ ማኅበራትን፣ የብድርና ቁጠባ ተቋማትን፣ ከ170 በላይ ዕድሮችንና የመሳሰሉትን ተቋማት በአክሲዮን ባለቤትነት ያቀፈው አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በ2008 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 112.8 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ገለጸ፡፡ባንኩ ቅዳሜ፣ ኅዳር 24 ቀን...
View Articleከተሽከርካሪ የሚመነጭ በካይ ጋዝን ለመቀነስ የሚረዳ አዲስ ቴክኖሎጂ ቀረበ
ከተሽከርካሪዎች የሚወጣውን የበካይ ጋዝ ልቀት በ80 በመቶ መቀነስ ይችላል የተባለና ጣልያን ሠራሽ ‹‹ሱፐርቴክ›› የተባለ ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ ሊውል ነው፡፡ ቴክኖሎጂው የበካይ ጋዝ ልቀትን በመቀነስ፣ ብክለትን ከመቆጣጠር ባሻገር እስከ 12 በመቶ የነዳጅ ፍጆታን እንደሚቀንስ ተነግሮታል፡፡ ለአውቶሞቢሎች፣ ለሚሳብ...
View Articleንግድ ሚኒስቴር የንግድ ምክር ቤቶች የምርጫ ሕጋዊነት እንዲረጋገጥ አሳሰበ
ንግድ ሚኒስቴር የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ያካሄዷቸው ምርጫዎች ሕጉን ተከትለው የተካሄዱ መሆናቸው እንዲረጋገጥና የዘገየውም የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫም በዚሁ መሠረት እንዲካሄድ አሳሰበ፡፡ በሚኒስቴሩ የንግድና የአክሲዮኖች ዘርፍ ማኅበራት ጉዳዮች ክትትልና...
View Articleየጀርመኑ ቦሽ ኩባንያ የዕደ ጥበብ መሣሪያዎችን በብድር ሊያቀርብ መዘጋጀቱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ዕደ ጥበባትና መሰል ተቋማትን የሥራ ቅልጥፍናና ውጤታማነት የሚያግዝ የቦሽ ፖወር ቦክስ ቴክኖሎጂ በቅርቡ በብድርና በሊዝ ለማቅረብ ማቀዱን የጀርመኑ ቦሽ ኩባንያ አስታወቀ፡፡እ.ኤ.አ. በጁን 2016 የቦሽ ፖወር ቦክስ ቴክኖሎጂን በጋና ኩማሲ ሶኮባን ልዩ ልዩ የእንጨት ምርቶች መናኸሪ በሆነችው መንደር ውስጥ...
View Articleኤርፖርቶች ድርጅት በ24 ሚሊዮን ብር በዘመናዊ ሶፍትዌር የታገዘ አሠራር መዘርጋቱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ዘመናዊ የሶፍት ዌር ቴክኖሎጂ በመጠቀም አሠራሩን ለማዘመን የሚያግዘውን ቴክኖሎጂ በ24 ሚሊዮን ብር በመግዛት የፕሮጀክት ትግበራውን አጠናቆ ሥራ ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡ፕሮጀክቱ የድርጅቱን ተወዳዳሪነት ከሚያሳድጉ ሌሎች ሥራዎች ባሻገር እንደተከናወነ ድርጅቱ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ...
View Articleየበጀት ዓመቱ የመጀመሪያዎቹ አራት የመንገድ ግንባታ ስምምነቶች
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በ2009 በጀት ዓመት 69 አዲስ የመንገድ ግንባታ ኮንትራክቶችን ለመፈረምና እነዚህንም መንገዶች ለማስጀመር ዕቅድ መያዙን ይፋ ያደረገው የ2008 በጀት ዓመት መጠናቀቂያ ላይ ነው፡፡ ለ2009 በጀት ዓመት አጠቃላይ ክንውኑም ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተፈቅዶለታል፡፡ይሁን እንጂ...
View Articleሔሊኮፕተር የሚያሳርፍ ሆቴል ዕውን ለማድረግ የሚንቀሳቀሱት ባለሀብት
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ደረጃ አንድ አገር በቀል ተቋራጮች መካከል አንዱ ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ነው፡፡ የኮንስትራክሽን ኩባንያው ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አቶ ገምሹ በየነ እንደሚገልጹት፣ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ አካብቷል፡፡ በመንገድና በሕንፃ...
View Articleበጅማሮው ኪሳራ የገጠመው ራያ ቢራ በሁለተኛው ዓመት በአትራፊነት መጓዝ እንደጀመረ ገለጸ
- ዓምና 104 ሚሊዮን ብር ኪሳራ አስመዝግቧልራያ ቢራ አክሲዮን ማኅበር ምርቱን ለገበያ ማቅረብ የጀመረበትን የመጀመሪያ ዓመት በኪሳራ አጠናቅቆ አዲሱን በጀት ዓመት ግን በአትራፊነት ጉዞ መጀመሩን ገለጸ፡፡አክሲዮን ኩባንያው የ2008 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ለባለአክሲዮኖቹ ቅዳሜ ታኅሳስ 1 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleዘመን ባንክ ከ200 ሚሊዮን በላይ የተጣራ ትርፍ አስመዘገበ
- የተበላሸ ብድር መጠኑ ከፍተኛ ሆኗልየአገሪቱ የፋይናንስ ተቋማት የ2008 በጀት ዓመት የሥራ ክንውናቸውን የሚያሳይ ሪፖርት ይፋ እያደረጉ ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹም ባለፉት ሦስት ወራት በተከታታይ ይህንኑ ሪፖርታቸው በጠቅላላ ጉባዔ ወቅት በማቅረብ እያሳወቁ ይገኛሉ፡፡ ዘመን ባንክም ቅዳሜ፣ ታኅሳስ 1 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleኢትዮጵያ በአሥር ዓመት ውስጥ ወደ መካከለኛ ገቢ ተርታ እንደማትገባ ተመድ ይፋ አደረገ
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና የልማት ጉባዔ (ዩናይትድ ኔሽንስ ኮንፈረንስ ኦን ትሬድ ኤንድ ዲቨሎፕመንት- አንክታድ) በዝቅተኛ ደረጃ ያደረጉ አገሮች ላይ ያወጣው የዘንድሮ ሪፖርቱ፣ እ.ኤ.አ. ከ2017 ጀምሮ እስከ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ መካከለኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ወይም ከዝቅተኛ የዕድገት ደረጃ ይወጣሉ...
View Article