Quantcast
Channel: አስተያየት
Browsing all 720 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መስፍን ኢንጂነሪንግ የሕንድ ትራክተሮችን መገጣጠም ጀመረ

ከተለያዩ የአውሮፓ ተሽከርካሪ አምራቾች ጋር ስምምነት በመፍጠር  አውቶሞብሎችንና የጭነት ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም የጀመረው መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ፣ ሶናሊካ የተባለውን የሕንድ ትራክተሮች አምራች ምርቶችን በኢትዮጵያ መገጣጠም ጀመረ፡፡መስፍን ኢንጂነሪግ ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ከዓለም አቀፍ ኩባንያዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰንሻይኑ ሰን ሲስተርስ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በማውጣት የኢንዱስትሪ ንፅሕና መስጫ ማዕከል መሠረተ

ሰን ሲስተርስ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ በሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር ከሚተዳደሩ ኩባንያዎችና የማኅበራዊ አገልግሎት ከሚሰጠው ድርጅት መካከል አንዱ ነው፡፡ በልብስ ንጽሕና አገልግሎት፣ በውበት መጠበቂያ ምርቶች ሽያጭ እንዲሁም በሪል ስቴት ሥራዎች ውስጥ የሚንቀሳቀሰው  ሰን ሲስተርስ ትሬዲንግ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳሳካዋ ግሎባል ከፍተኛ ኃላፊ ኢትዮጵያ የሜካናይዜሽን እርሻን ለመጀመር መጣደፍ እንደሌለባት መከሩ

 -የአግሮ ፓርክ ፕሮጀክቶች በረጅም ጊዜ ውስጥ ውጤት እንደሚያመጡ ገልጸዋል በ1977 የተከሰተው አስከፊው ረሃብ ወደ አፍሪካ በመምጣት ድጋፍ ለማድረግ መነሻ እንደሆናቸው የሚነገርላቸው ጃፓናዊው የበጎ አድራጎት ሰብዕና ባለቤት ሚስተር ዮሂ ሳሳካዋ የመሠረቱትን ሳሳካዋ ግሎባል 2000 አፍሪካ ወይም ሳሳካዋ አፍሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ1.4 ቢሊዮን ብር ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ የአውቶቡስ ማቆሚያ ዴፖዎች ከወራት በኋላ እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ

 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ1.4 ቢሊዮን ብር ወጪ ግንባታቸው እየተካሔዱ የሚገኙ የከተማ አውቶቡሶችን የሚስተናገዱባቸው ሁለት ዴፖዎች በተያዘው በጀት ዓመት ማገባደጃ እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ፡፡የከተማ አውቶቡሶችን ደኅንነት ለመጠበቅና ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ለማቅረብ እንዲቻል ተብለው እየተገነቡ የሚገኙት ዴፖዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግማሽ ቢሊዮን ብር የማስፋፊያ ግንባታ ያቀደው ናሽናል ሲሚንቶ ለድሬዳዋ ሕዝብ አክሲዮን እንደሚሸጥ አስታወቀ

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር፣ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግና የፋብሪካውን የባለቤት ድርሻ ለመጋራት የሚያስችለው የአክሲዮን ሽያጭ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ አዲስ የማስፋፊያ ግንባታ እንደሚጀምር ገለጸ፡፡ናሽናል ሲሚንቶን ጨምሮ ሌሎች ኩባንያዎችን የሚያስተዳድረው የኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ኩባንያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሊተነበይ ያልቻለው የአዲስ አበባ ሪል ስቴቶች ዕጣ ፈንታ

 በ1995 ዓ.ም. አርከበ ዕቁባይ (ዶ/ር) የአዲስ አበባከተማን ቁልፍ ከአቶ አሊ አብዶ ሲረከቡ በከተማው የነበሩ ቤቶች ቁጥር 387,000 ብቻ ነበር፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ1996 ዓ.ም. ባደረገው የጂአይኤስ ዳሰሳ ጥናት፣ በከተማው ውስጥ ከነበሩ ቤቶች መካከል 238,000 (61.5 በመቶ) መኖሪያ ቤቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳንጎቴ ከናይጄሪያና ሴራሊዮን ባሻገር በኢትዮጵያ ትልቁን ሽያጭ ማከናወን እንደቻለ ይፋ አደረገ

በስድስት ወራት 1.1 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ሲሚንቶ በኢትዮጵያ ሸጧልበአፍሪካ ከ15 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን በላይ ለገበያ አቅርቧልየናይጄሪያን 65 በመቶ የሲሚንቶ ገበያ እንደተቆጣጠረ የሚገመተው ዳንጎቴ ሲሚንቶ፣ በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ 1.1 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ይህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአንድ ዓመት በላይ የዘገየው የንግድ ምክር ቤቱ ጉባዔና ምርጫ ለመስከረም ቀን ተቆረጠለት

ሲያወዛግብ የቆየው የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና የሥራ አስፈጻሚው ቦርድ አመራሮች ምርጫ እንደሚካሄድ መነገር የጀመረው፣ ዓምና ሐምሌ ላይ ነበር፡፡ ተራዘመ ቢባል በ2009 ዓ.ም. መስከረም መጨረሻ ላይ ጠቅላላ ጉባዔው እንደሚጠራ ንግድ ምክር ቤቱ መግለጹ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያስገኘው የሥጋ ዘርፍ ዓሣን ጨምሮ ማርና ወተት ለውጭ ገበያ አቅርቧል

በተጠናቀቀው የ2009 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ የሥጋና የሥጋ ተረፈ ምርቶች፣ የዓሣ፣ የማርና የወተት ምርቶች የወጪ ንግድ፣ ከ104 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘቱን ያስታወቀው የሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ በዘንድሮው የወጪ ንግድ አፈጻጸም ጥቂት ጭማሪ መታየቱንም ገልጿል፡፡የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነባር አመራሮች የሕግ ጥሰት መፈጸማቸው የተረጋገጠበትና አዳዲስ ኃላፊዎች የተመረጡበት የዘርፍ ምክር ቤት ጉባዔ

 ከአንድ ዓመት በላይ ሲያወዛግብ የቆየው የኢትዮጵያ የዘርፍ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ፣ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ውሳኔ ተሽሮ በድጋሚ ተካሄደ፡፡ ዳግም በተካሄደ የአመራሮች ምርጫም አዲስ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም የቦርድ አባላትን በመምረጥ ተቋጭቷል፡፡ ተሰናባቹ ቦርድ የፈጸማቸው የሕግ ጥሰቶች ይፋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኪና ጎማን ከብልሽት የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ለገበያ ቀረበ

 በዓመት ከ180 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለጎማ ግዥ እንደሚውል ይገመታልምንጩ ከእንግሊዝ የሆነ፣ ታየር ፕሮቴክተር ሲላንት የተባለና ከ14 የዕፅዋት ዓይነት እንደተቀመመ የተነገረለት ድርድር ፈሳሽ በመኪና ጎማ እየተሞላ ከመፈንዳትና ከመተንፈስ ጉዳት የሚከላከል ብሎም በጎማ ብልሽት ምክንያት የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹አንዳንድ የባንክ አሠራሮች ግልጽ ከሆነው ሕግ በማፈንገጥ በልማድ የዳበሩ ናቸው››

 አቶ ገዙ አየለ መንግሥቱ፣ የሕግ ባለሙያአቶ ገዙ አየለ መንግሥቱ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሕግ ባለሙያነት በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ አቶ ገዙ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን (LL.B) ከጅማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የሁለተኛ ዲግሪያቸውን በዚያው በሕግ ሙያ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል። በሥራ መስክም በጎንደር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድርቅ ተረጂዎች ቁጥር ወደ 8.5 ሚሊዮን አደገ

 በ2009 ዓ.ም. በበልግ አብቃይና አርብቶ አደር አካባቢዎች በተደረገ የምግብ ዋስትና የዳሰሳ ጥናት ለመጪዎቹ አምስት ወራት 8.5 ሚሊዮን ሕዝብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ፡፡የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን በበልግ አብቃይና አርብቶ አደር አካባቢዎች የምግብ ዋስትና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 43 የአቫንዛ ሜትር ታክሲዎች ሥራ ጀምሩ

የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪስት ታክሲዎች በዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ለመተካት እንዲያስችል መንግሥት ከታክስ ነፃ እንዲገቡ በመፍቀዱ ምክንያት 43 ዘመናዊ አቫንዛ ሜትር ታክሲዎች ወደ ሥራ ገቡ፡፡በ2008 ዓ.ም. ከተመዘገቡት 26 የታክሲ ማኅበራት ውስጥ አንዱ የሆነው የኮንፎርት ሜትር ታክሲ ማኅበር አንዱ ሲሆን፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህንዱ ኩባንያ በ75 ሚሊዮን ዶላር የብረት ማቅለጫ ፋብሪካ ማስፋፊያ ሊገነባ ነው

 የህንዱ አርቲ ስቲል ኩባንያ በ75 ሚሊዮን ዶላር ወይም በ1.1 ቢሊዮን ብር ወጪ የብረት ማቅለጫ ፋብሪካው ላይ የማስፋፊያ ግንባታ ሊያከናውን እንደሆነ ተገለጸ፡፡ጠቅላላ ሀብቱ ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ ይገመታል፡፡ ኩባንያው በገላን ከተማ የተለያዩ ዓይነት የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፣ የላሜራ ብረቶች፣ አልቲዜድና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የውጭ ሕክምናን በአገር ውስጥ ለመስጠት የተነሳው የአንድ ቢሊዮን ብር ሆስፒታል

ከኢትዮጵያ ውጭ በመጓዝ ከፍተኛ ሕክምና የሚከታተሉ ዜጎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል፡፡ በአገር ውስጥ ተፈላጊውን ሕክምና ማግኘት ያልቻሉና አቅም ያላቸው ዜጎች ወደ ውጭ በሟገዝ ለሕክምና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እንደሚያወጡም ይገለጻል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ ለውጭ ሕክምና የሚወጣው ወጪ  በየዓመቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አገር በቀሉ ኩባንያ የሲልከን አሸዋ በሰፊው ማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

ኒውኢራ ማይኒንግ ኩባንያ ለተለያዩ ኢንዱስትሪዎች በጥሬ ዕቃነት የሚያገለግለውን የሲልከን አሸዋ በሰፊው ለማምረት የሚያስቸለውን ስምምት ከማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ለ20 ዓመታት የሚቆይ የማምረት መብትን ለኩባንያው ያስገኛል፡፡የኒውኢራ ማይኒንግ ምክትል ሥራ አስኪጅና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርት ገበያ በአዲሱ የግብይት ሥርዓት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያወጡ ምርቶችን አገበያየ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የቡና ግብይትን ከእስካሁኑ በተሻለ መንገድ ውጤታማ እንደሚያደርግ የሚነገርለትን አዲሱን የግብይት ሥርዓት በመተግበር ሌሎችንም ምርቶች አካቶ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ1.1 ቢሊዮን ብር እንዳገበያየ አስታወቀ፡፡ በግብይቱ ሒደት ቡና ከ70 በመቶ በላይ ድርሻ ይዟል፡፡ምርት ገበያው የሐምሌ 2009...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የሠራተኛ መብት ከትናንት እስከ ዛሬ

የዓለም የሥራ ድርጅት (ILO) በ1911 ዓ.ም. ሲመሠረት ኢትዮጵያ ከመጀመርያዎቹ አባል አገሮች አንዷ ነበረች፡፡ በ1916 ዓ.ም. ደግሞ የዓለም የሥራ ድርጅት አባል ሆና ተመዝግባለች፡፡ከዚህ በኋላ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ወዳጅ አገሮች ኢትዮጵያ ባርነትንና ተገዶ መሥራትን በሕግ እንድትከለክል በንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰነዶች ማረጋገጫ ከአገልግሎት ክፍያ 1.2 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በ2009 ዓ.ም. ከጠቅላላ አገልግሎት ክፍያና ከቴምብር ቀረጥ ሽያጭ 1.2 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ተቋሙ በተጠናቀቀው ዓመት 1.5 ሚሊዮን ባለጉዳዮችን አስተናግዶ ከሰበሰበው አጠቃላይ ገቢ 227 ሚሊዮን ብር የሚጠጋውን ወደ መንግሥት ማስገባቱንም...

View Article
Browsing all 720 articles
Browse latest View live