4.7 ቢሊዮን ብር የወጣበት መንገድ ሥራ ጀመረ
ከ4.7 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበትና አዲስ አበባን በሁለት አቅጣጫ ከአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ጋር የሚያገናኘው የአቃቂ ለቡና የአቃቂ ጎሮ (አይቲ ፓርክ) ውጫዊ የቀለበት መንገድ ተጠናቅቆ ሙሉ ለሙሉ ለትራፊክ ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀው፣ 28 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ይህ...
View Articleኮሪያ ያለፈችበት የግማሽ ክፍለ ዘመን ተዓምራዊ ለውጥ
በልሳነ ምድር ደቡብ ኮሪያ አንድ ትልቅ ሰው ስማቸው ከፍ ብሎ ይነሳል፡፡ ለደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ የዘመናዊነት ታሪክ ተጠቃሹ ግለሰብ፣ አገሪቱን በዓለም አስገራሚ የታሪክ ዓውድ ውስጥ እንድታልፍ አድርገዋል፡፡ እንደሌሎች በታሪክ ጉልህ ሥፍራ እንደያዙ ግለሰቦች ሁሉ እኒህ ግለሰብ በዚያች አገር ሕዝብ ዘንድ በግራም በቀኝም...
View Articleመንግሥት ለማዳበሪያ መግዣ የሚውል የ80 ሚሊዮን ብር ዕርዳታ አገኘ
በተያዘው በጀት ዓመት መንግሥት ከአንድ ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ያላነሰ የማዳበሪያ ግዥ እንደሚፈጽም ሲጠበቅ፣ ለማዳበሪያ ግዥ የሚውል 80 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ዕርዳታ ከጃፓን መንግሥት ማግኘቱ ታውቋል፡፡የጃፓን መንግሥት የሰጠው ዕርዳታ የአንድ ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ግዥ አካል ሲሆን፣ ዕርዳታውም በጃፓን አምባሳደርና...
View Articleየአፍሪካ ኅብረት ባለሟሎች ሁዋዌ በዘረጋው የሥልጠና ፕሮግራም ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ቻይና ሊያቀኑ ነው
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ አገሮች በተናጠል ዕድሉን ያገኛሉ በአፍሪካ በያመቱ በሺሕ ለሚቆጠሩ ባለሙያዎች የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ኮሙዩኒኬሽን መስክ ላይ ያተኮሩ ሥልጠናዎችን ለመሥጠት ‹‹ሲድ ፎር ዘ ፊውቸር›› የተባለ ፕሮግራም የነደፈው ሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኩባንያ፣ ሰሞኑን ወደ ቻይና የሚያቀኑ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን...
View Articleኦሪጅን ውኃ 43 በመቶ ድርሻውን ለአሜሪካ ኩባንያ ሸጠ
ኦሪጅን የማዕድን ውኃ 43 በመቶ ድርሻውን ለአሜሪካው ሹልዝ ግሎባል ኢንቨስትመንት መሸጡን አስታወቀ፡፡ ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም. ኦሪጅን የማዕድን ውኃ ዓለምገና በሚገኘው ፋብሪካው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የኦሪጅን ማዕድን ውኃ ባለቤት ሮቤርቶ ጋብሬየስና የኩባንያውን 43 ከመቶ ድርሻ መግዛቱ የተነገረው...
View Articleየልዩ ሕዝብ ማመላለሻዎች ታሪፍ አወሳሰን ወደ መንግሥት ሊዞር ነው
በኢትዮጵያ የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ዘርፍ በአጭር፣ በመካከለኛና በረዥም ወይም በአገር አቋራጭ ርቀት አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ተሽከርካሪዎች በቀን ከ80 ሺሕ በላይ ተጓዦችን እንደሚያስተናግዱ ይነገራል፡፡እነዚህ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች በዓመት ወደ 30 ሚሊዮን የሚጠጉ ተጓጓዦችን ከአንዱ የአገሪቱ...
View Articleሴንትራል ሆቴል በሐዋሳ ከተማ 20 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፍ ሪዞርት ሊገነባ መዘጋጀቱን አስታወቀ
ኤክስኪዩቲቭ አፓርትመንት ሆቴል ለመገንባት ቦታ ተረክቧል በሐዋሳ ከተማ የሚገኘው ሴንትራል ሆቴል፣ እስካሁን ሲያካሂዳቸው ከቆዩት የማስፋፊያ ግንባታዎች በተጓዳኝ በአሁኑ ወቅት በሐዋሳ ሐይቅ አቅራቢያ 20 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፍ ሪዞርት ሆቴል ለመገንባት ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡የሴንትራል ሆቴል...
View Articleከማጠናቀቂያ ጊዜያቸው ዘግይተው የተመረቁት የአዲስ አበባ መንገዶች
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን እስከ 2008 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ አስመርቃቸዋለሁ ካላቸው ግንባታቸው የተጠናቀቁ መንገዶች ውስጥ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ሰባት መንገዶች ባለፈው ረቡዕ በይፋ አስመርቋል፡፡ባለሥልጣኑ በራሱ አቅምና በሌሎች የአገር ውስጥ ተቋራጮች ተገንብተው ከተመረቁት መንገዶች...
View Articleየማይስ ተስፋና የሆቴል ርዕይ
ከተለመደው የንግድ ትርዒት አዘገጃጀትና ክዋኔ በተለየ የተሰናዳው ‹‹ማይስ ኢስት አፍሪካ 2016 ፎረም ኤክስፖ›› እንዲሁም ‹‹ሆቴል ሾው አፍሪካ 2016›› የንግድ ትርዒት ባለፈው ሐሙስ በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኗል፡፡በፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተመርቀው የተከፈቱት ሁለቱ የንግድ ትርዒትና...
View Articleሞባይል ስልክ አምራቾች ወደ ውጭ ላኩ መባላቸው ሥጋት እንደፈጠረባቸው ገለጹ
ከጠቅላላ ምርታቸው 20 ከመቶ ኤክስፖርት እንዲደረግ ይጠበቃል በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ፋብሪካ አቋቁመው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ሞባይል አምራች ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ እንዲልኩ መንግሥት ጫና ማሳደር መጀመሩ ሥጋት እንዳሳደረባቸው ገለጹ፡፡አስተያየታቸውን ለሪፖርተር ከሰጡት መካከል አንዱ የሆነውና በኢትዮጵያ...
View Articleየልዩ ሕዝብ ማመላለሻዎች ታሪፍ አወሳሰን ወደ መንግሥት ሊዞር ነው
በዳዊት ታዬበኢትዮጵያ የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ዘርፍ በአጭር፣ በመካከለኛና በረዥም ወይም በአገር አቋራጭ ርቀት አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ተሽከርካሪዎች በቀን ከ80 ሺሕ በላይ ተጓዦችን እንደሚያስተናግዱ ይነገራል፡፡እነዚህ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች በዓመት ወደ 30 ሚሊዮን የሚጠጉ ተጓጓዦችን ከአንዱ...
View Articleሴንትራል ሆቴል በሐዋሳ ከተማ 20 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፍ ሪዞርት ሊገነባ መዘጋጀቱን አስታወቀ
በብርሃኑ ፈቃደበሐዋሳ ከተማ የሚገኘው ሴንትራል ሆቴል፣ እስካሁን ሲያካሂዳቸው ከቆዩት የማስፋፊያ ግንባታዎች በተጓዳኝ በአሁኑ ወቅት በሐዋሳ ሐይቅ አቅራቢያ 20 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፍ ሪዞርት ሆቴል ለመገንባት ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡የሴንትራል ሆቴል ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍትሕ ወልደ ሰንበት...
View Articleከማጠናቀቂያ ጊዜያቸው ዘግይተው የተመረቁት የአዲስ አበባ መንገዶች
በዳዊት ታዬየአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን እስከ 2008 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ አስመርቃቸዋለሁ ካላቸው ግንባታቸው የተጠናቀቁ መንገዶች ውስጥ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ሰባት መንገዶች ባለፈው ረቡዕ በይፋ አስመርቋል፡፡ባለሥልጣኑ በራሱ አቅምና በሌሎች የአገር ውስጥ ተቋራጮች ተገንብተው ከተመረቁት...
View Articleሞባይል ስልክ አምራቾች ወደ ውጭ ላኩ መባላቸው ሥጋት እንደፈጠረባቸው ገለጹ
በብርሃኑ ፈቃደበአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ፋብሪካ አቋቁመው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ሞባይል አምራች ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ እንዲልኩ መንግሥት ጫና ማሳደር መጀመሩ ሥጋት እንዳሳደረባቸው ገለጹ፡፡አስተያየታቸውን ለሪፖርተር ከሰጡት መካከል አንዱ የሆነውና በኢትዮጵያ የሞባይል ስልኮችን መገጣጠም ከጀመረ አምስት...
View Articleየነዳጅ ማደል ሥራ ላይ የሚሰማሩ ኩባንያዎች ቁጥር እየጨመረ ነው
የሺ ኦይል ሰባተኛው አገር በቀል ኩባንያ ሆኗልበዳዊት ታዬበኢትዮጵያ ነዳጅ ችርቻሮ ንግድ ላይ የተሰማሩ አገር በቀል የነዳጅ ማደያ ድርጅቶች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱንና በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው ሌሎች ኩባንያዎች ጥያቄ ያቀረቡ ስለመሆኑ ተጠቆመ፡፡ከ40 ዓመታት በላይ በውጭ ኩባንያዎች በስፋት ተይዞ በነበረው...
View Article‹‹ለብሔራዊ ንግድ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ያለው ሽኩቻ ከባድ ስለሆነ ብቁና ተሰሚነት ያለው...
የንግድ ምክር ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 341/95 እንደ አዲስ እንዲደራጁ ከተደረገ ወዲህ ከተቋቋሙት የክልል ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መካከል አንዱ የትግራይ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች በአባልነት ካቀፋቸው 18 አባላት አንዱ ነው፡፡ ከ40 ሺሕ በላይ...
View Articleበበጀት ዓመቱ 32 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚደረግባቸው 30 የመንገድ ግንባታዎች
በዳዊት ታዬየኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ አምስት አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ሥራዎችን ለኮንትራክተሮች በመስጠት በበጀት ዓመቱ ለግንባታ የተላለፉ ፕሮጀክቶችን ቁጥር 30 እንደሚያደርስ ይጠበቃል፡፡ በጠቅላላው 32 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚደረግ ይጠበቃል፡፡ከባለሥልጣኑ የተገኘው መረጃ...
View Articleለቡና አቅራቢዎች የተራዘመው ብድር መክፈያ ጊዜና የባንኮች ሥጋት
በዳዊት ታዬበአንዳንድ ቡና አብቃይ አካባቢዎች የሚገኙ ቡና አቅራቢዎች፣ ከቡና ዋጋ ማሽቆልቆልና ከቡና ምርት እጥረት ጋር በተገናኘ ባሰቡት መጠን ልክ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ የሚፈተኑባቸው የምርት ዘመኖች አሉ፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት በተለይ በሲዳማ ቡና አብቃይ አካባቢዎች የተከሰተው ችግር ለአብነት ሊጠቀስ...
View Articleአዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ በባለሙያዎች ዕይታ
በብርሃኑ ፈቃደየተሻሻለውና በቅርቡ እንደሚፀድቅ የሚጠበቀው ረቂቅ የገቢ ግብር በርካታ ማሻሻያዎችን ይዞ እንደመጣ እየተነገረ ነው፡፡ ረቂቅ የገቢ ግብር ማሻሻያው አካቷቸዋል ከተባሉት ለውጦች መካከል ብዙ ሲያነታርክ የቆየውና ለይግባኝ ማስያዝን ይጠይቅ የነበረው የ50 ከመቶ ቅድሚያ ክፍያ አንዱ ነው፡፡የተጠየቁት ግብር...
View Article