የቶዮታ አካል የሆነው ቶዮታ ቱሾ በጂኦተርማል ኃይልና በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ መስክ የመግባቢያ ስምምነቶች ፈረመ
በብርሃኑ ፈቃደ፣ ናይሮቢ ኬንያየቶዮታ ግሩፕ ኩባንያ አካል የሆነውና የንግድ ዘርፉን የሚመራው ቶዮታ ቱሾ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ የጂኦተርማል መስክ ለመሰማራት እንዲሁም ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ የሚውሉ ማሽነሪዎች ማምረቻ የማቋቋም ፍላጎት አሳየ፡፡ በመንግሥትና በኩባንያው መካከል የመግባቢያ ስምምነት በኬንያ...
View Articleውዝፍ ሪፖርቶች የሚቀርብበት ጠቅላላ ጉባዔና ቀጣዩ የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫ
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የሦስት ዓመታት ክንውኖቹን በአንድ የሚያስደምጥበትን ጠቅላላ ጉባዔ መስከረም 26 ቀን 2009 ዓ.ም. ያካሂዳል፡፡ንግድ ምክር ቤቱ ባልተለመደ ሁኔታ የሦስት ተከታታይ ዓመታት ጠቅላላ ጉባዔዎችን በአንድ ላይ ለማካሄድ የተገደደው፣ ከዚህ ቀደም ንግድ ምክር ቤቱ ሕግ ጥሷል...
View Articleጃፓን ለመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ከ30 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለአፍሪካ ልማት መመደቧን ይፋ አደረገች
ከሦስት ዓመት በፊት ከሰጠችው 32 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ 67 ከመቶውን መልቀቋን አስታወቀች በኬንያ በተካሄደው ስድስተኛው ቶኪዮ ኢንተርናሽናል ኮንፈረንስ ለአፍሪካ ልማት (ቲካድ) ጉባዔ ወቅት፣ ጃፓን በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ውስጥ ለአፍሪካ ልማት የሚያግዝ 33 ቢሊዮን ዶላር መመደቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ይፋ...
View Articleዋና ዋና የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም በኬንያው ጉባዔ እንደሚገኙ አስታውቀው ሳይታሰቡ ቀርተዋል በኬንያው ትልቁ የአፍሪካና የጃፓን ጉባዔ (ቶኪዮ ኢንተርናሽናል ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለአፍሪካ ልማት ቲካድ) ላይ ከታደሙ ከ100 በላይ ትልልቅ የጃፓን ኩባንያዎች መካከል ስድስት ያህሉ በኢትዮጵያ ማከናወን ስለሚፈልጓቸው...
View Articleንግድ ምክር ቤቱ ለሕንፃ ግንባታ የመረጠው ቦታ ውሳኔ እየጠበቀ ነው
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለሚያስገነባው ሕንፃ ያቀረበው የመሬት ጥያቄ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔን እየተጠባበቀ ነው፡፡ ከንግድ ምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ እንደሚያስረዳው፣ ለሕንፃው ማረፊያ እንዲሆን የተጠየቀው ቦታ መገናኛ አካባቢ የሚገኝ ነው፡፡3,000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ይህ...
View Articleከዩሮስታር ምርቶች ጋር ተመሳስለው የተሠሩ 3,000 የሳተላይት መቀበያ ዲሾች ተያዙ
- በዓመት እስከ 700 ሺሕ ሕገወጥ ‹‹ዲሾች›› እየገቡ ነው ተብሏልበአገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፉ በመምጣታቸው ሳቢያ ጉዳት አድርሰውብኛል ያላቸውን ተመሳስለው የተሠሩ ምርቶች እንዲያዙለት የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ኩባንያ የሆነው ዩሮስታር ግሩፕ ለፖሊስ ባመለከተው መሠረት 3,000 የሳተላይት መቀበያ ዲሾች...
View Articleቻይኖች ከሚገነቡት የኢንዱስትሪ ፓርክ የሚጠበቁ ለውጦች
ለቻይና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከፍተኛ የሚባለውን አስተዋጽኦ ከሚያበረክቱ ግዛቶቿ ውስጥ አንዷ ጓንዶንግ ነች፡፡ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበች ስለመሆኗ የሚነገርላት የጓንዶንግ ግዛት እ.ኤ.አ. በ2015 ያስመዘገበችው አጠቃላይ የሀብት መጠን 1.7 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል፡፡በወጪ ንግድ ላይ ትኩረት ያደረጉት የግዛቷ ኩባንያዎች...
View Articleመቋጫው የሚናፈቀው ትኩሳት ኢኮኖሚውን መጫን ጀምሯል
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከምን ጊዜውም ይልቅ በውስጣዊ የፖለቲካ ትኩሳት ተጠምደዋል፡፡ በውጭ ሲካሄዱ የሰነበቱ ትልልቅ የኢኮኖሚ ስብሰባዎች ላይ እንደሚገኙ ሲጠበቁ የውኃ ሽታ ሆነዋል፡፡ባለፈው ሳምንት ኬንያ ያስተናገደችው የጃፓን አፍሪካ ኮንፈረንስ፣ በመጠሪያው ቶኪዮ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ከአፍሪካ ልማት...
View Articleናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በአዲሱ ዓመት የማስትሬት ፕሮግራሞችን ሊያስተዋውቅ ነው
- አብራሪዎችን ለማሠልጠን ዝግጅት ጀምሯልእስካሁን በበረራ መስተንግዶ (ሆስተስ)፣ በፍሮንት ኦፊስ ኦፕሬሽን፣ በቲኬቲንግና በሪዘርቬሽን፣ በሆቴል ኦፕሬሽን፣ በኤርላይን ደንበኞች አያያዝ ዘርፎችና በሌሎችም ተያያዥ የአቪዬሽን ሙያዎች ተማሪዎችን ሲያሠለጥን ቆይቷል፡፡ ከዚህ በላይ ወደፊት የመንገደኞች አውሮፕላን...
View Articleበ50 ሚሊዮን ብር አገልግሎት መስጠት የጀመረው ትልቁ ሱፐር ማርኬት
ከተቋቋመ ስድስት ዓመታትን ያስቆጠረው ሴፍዌይ ሱፐር ማርኬት 50 ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ኢንቨስትመንት አምስተኛ ቅርንጫፉን አገልግሎት መስጠት አስጀመረ፡፡ ገርጂ መብራት ኃይል አካባቢ በ2,175 ካሬ ሜትር ቦታ በሚሸፍነው ሕንፃ ላይ የተከፈተው አዲሱ ቅርንጫፍ የካፌና የባንክ አገልግሎቶች፣ የሕፃናት ልብሶች መሸጫ፣ የቤትና...
View Articleየአገር አቀፉ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አወዛጋቢ ጉዞ
ለአንድ አገር ሁለንተናዊ ዕድገት የግሉ ዘርፍ ሚና ወሳኝ መሆኑ ይታመናል፡፡ ያለ ግሉ ዘርፉ የአገር ዕድገትና የኢኮኖሚ ምጥቀት አይታሰብም፡፡ መንግሥትም የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው፣ በማኅበዊራውና በፖለቲካው መስክ የሚጫወተው ሚና ትልቅ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ በዚህ ዕይታ የግል ዘርፉን የሚወክሉ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት...
View Articleየኢትዮጵያና የቼክ ኩባንያዎች ሽርክና ማኅበር በሻኪሶ የወርቅ ፍለጋ ፈቃድ ተሰጠው
በኢትዮጵያና በቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች የተመሠረተው ሞራቪያ የማዕድን ኩባንያ፣ በኦሮሚያ ክልል በኦዳ ሻኪሶ ወረዳ፣ በጉጂ ዞን 92 ካሬ ኪሎ ሜትር በሚያካልሉ በአምስት ብሎኮች የወርቅ ማዕድን ፍለጋ ለማካሄድ የሚያስችለውን ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡የሽርክና ማኅበሩ ለሪፖርተር እንዳስታወቀው፣ ለመጪዎቹ ሦስት ዓመታት...
View Articleበተጓዙበት ርቀት ልክ የሚያስከፍሉ 836 ሜትር ታክሲዎች ወደ አገር ውስጥ ገቡ
ከቀረጥ ነፃ ወደ አገር እንዲገቡ ከተፈቀደላቸው 1,163 ሜትር ታክሲዎች መካከል 836ቱ እንደገቡ፣ የተቀሩትም በመስከረም ወር ተጠቃለው እንደሚገቡና በአዲሱ ዓመት ሁሉም ሥራ እንደሚጀምሩ ታውቋል፡፡ታክሲዎቹ የተዘጋጀላቸውን ታርጋ እየወሰዱ እንደሚገኙ፣ ትራንስፖርት ሚኒስቴርም በተጓዙበት ርቀት ልክ ሊያስከፍሉ የሚገባቸውን...
View Articleየሲንጋፖር ኩባንያዎች በአገልግሎት መስክ መሰማራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ
ለአራት ቀናት በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረጉ 20 የሲንጋፖር ንግድ ልዑካን፣ በኢትዮጵያ የትምህርት፣ የጤና እንዲሁም የሆቴል መስኮች ላይ ከአገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር አብሮ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ፡፡ኩባንያዎቹን የመራው አስኮት የተባለው የሲንጋፖር ግዙፍ ኩባንያ፣ ከእስያ ባሻገር፣ በአሜሪካ፣ በአውሮፓና...
View Articleባንኮች በተጠናቀቀውና በመጪው ዘመን
የተሸኘው በጀት ዓመት በፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ አዳዲስ ክስተቶች የታዩበት ነበር ማለት ይቻላል፡፡ በተለይ ለኢንዱስትሪው እንግዳ የሆኑ አዳዲስ አገልግሎቶች ይፋ የተደረጉበትም ነበር፡፡በምሳሌነት ሊጠቀሱ ከሚጠቀሱት አንዱ ሁሉም የአገሪቱ የአገሪቱ ባንኮች አንድ ዓይነት ወይም ወጥ የቼክ ክፍያ ማስተናገደጃ ሥርዓት...
View Articleማስፋፊያው የተጠናቀቀው የቴሌኮም ኔትወርክ የጥራትና የዋጋ ጥያቄዎችን ማስተናገድ ይጠብቀዋል
- ሁዋዌ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ድርሻውን ለማስከረብ ተጀጋጅቻለሁ ይላልበ1.6 ቢሊዮን ዶላር የማስፋፊያ ሥራው ሲካሄድ የቆየው የቴሌኮም ኔትወርክ ማስፋፊያ ተጠናቆ ይፋዊ የርክክብ ሒደቱ እየተጠበቀ ነው፡፡ የተካሄደው የቴሌኮም ኔትወርክ ማስፋፊያ ሥራ ከዚህ ቀደም የነበረውን የ20 ሚሊዮን ደንበኞችን የማስተናገድ አቅም ወደ...
View Articleየመንገዶች ባለሥልጣንና የየመኑ ተቋራጭ ፍጥጫ
በ2008 በጀት ዓመት ግንባታቸው አልቆ ለትራፊክ ክፍት ይሆናሉ ከተባሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ በደቡብ ክልል፣ ከጩኮ - ይርጋጨፌ የሚዘልቀው መንገድ ይገኝበታል፡፡60 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውና በ786.7 ሚሊዮን ብር በጀት እንዲገነባ ውለታ የተገባለት የጩኮ - ይርጋጨፌ መንገድ ፕሮጀክት፣ እንደታሰበው...
View Articleየደቡብ ዘርፍ ምክር ቤት ቅሬታውን ለሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች አቀረበ
በቅርቡ ተካሂዶ በነረበው የኢትዮጵያ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ ሒደት ላይ ቅሬታ አለን ከሚሉ አባል ማኅበራት ውስጥ አንዱ የሆነው የደቡብ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔውና ምርጫ እንዲጣራ ለመንግሥት አቤቱታ አቀረበ፡፡የደቡብ ክልል ዘርፍ ምክር ቤት ጉዳዩ ተጣርቶ ሕጋዊ ዕርምጃ...
View Articleየደቡብ አፍሪካው ስፐር ሬስቶራንት በዚህ ወር በአዲስ አበባ ሥራ ይጀምራል
ከግሬት አቢሲንያ ግሩፕ ኩባንያ ጋር በፍራንቻይዝ ስፐር የተሰኘውን የደቡብ አፍሪካ ሬስቶራንት በአዲስ አበባ ለመክፈት ባለፈው ዓመት የተስማማው ስፐር ግሩፕ በዚህ ወር ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ከአንድ ዓመት በፊት የደቡብ አፍሪካው ስፐር ኮርፖሬሽን፣ የግሬት አቢሲንያ ግሩፕ ኩባንያዎች መካከል አንዱ ከሆነው ኩሽና...
View Articleየቱርክ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሥራ ማቆሙ ተሰማ
- ሥራ ለማቆም ካበቁት መካከል የኤሌክትሪክ ኃይል ውዝፍ ዕዳ ባለመክፈሉ እንደሆነ ተነግሯልከሰባት ዓመታት በፊት የተቋቋመው የቱርኩ ኤልሲ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ለሳምንት ያህል ሥራ ማቆሙና ከ1000 በላይ ሠራተኞቹን መበተኑ ተሰማ፡፡ፋብሪካው ሲቋቋም 140 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት እንደተረገበት፣ ከዚህ ገንዘብ ውስጥም...
View Article