በተቃውሞ ጉዳት የደረሰባቸውና ካሳ የጠየቁ የውጭ ኩባንያዎች ቁጥር 22 መድረሱ ታወቀ
በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የሕዝብ ተቃውሞ ምክንያት በተለይ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ጉዳት የደረሰባቸው የውጭ ኩባንያዎች ቁጥር 22 መድረሱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በመጀመርያው ዙር ደረሰባቸው ጉዳት የተረጋገጠላቸው ሰባት ኩባንያዎች ካሳ ሊከፈላቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው...
View Articleየጥሬ ቆዳ ዋጋ ከፍተኛ ማሽቆልቆል አሳየ
- ምክንያቱ የዓለም ገበያ መቀዛቀዙ ነው ተብሏል በአንድ ወቅት እስከ መቶ ብር ያወጣው የጥሬ ቆዳ ዋጋ በማይታመን መጠን አሽቆልቁሏል፡፡ በተለይም የበግ ጥሬ ቆዳ በርካታ አቅርቦት ከሚታይባቸውና ከፍተኛ የቁም ከብት እርድ ከሚካሄድባቸው በዓላት መካከል አንዱ የዘመን መለወጫ ነው፡፡በእንቁጣጣሽ በዓል ወቅት የታየው...
View Articleከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ የአሥር ዓመት የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ ይፋ ተደረገ
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለመጪዎቹ አሥር ዓመታት የቱሪዝም ኢንዱስትሪው የሚመራበትን ፍኖተ ካርታ (ማስተር ፕላን) ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በፍኖተ ካርታው የተካተቱ ዕቅዶችን ለመተግበር ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደሚጠይቅ ይጠበቃል፡፡ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የቱሪዝም...
View Articleየውጭ ኩባንያዎች የነገሡበት የቢራ ኢንዱስትሪና እንግዳው ቢራ
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የቢራ ፋብሪካ ተገንብቶ ሥራ የጀመረው ከ90 ከዓመታት በፊት ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቢራ ፋብሪካ በወቅቱ ሥራ ሲጀምር በባለቤትነት የተመዘገበው በውጭ ሰዎች ነበር፡፡ ኋላ ላይ በአገር ውስጥ ባለሀብቶች ተይዞ መቀጠሉን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ የአስመራው ሜሎቲ ቢራ ፋብሪካ በሁለተኛው የአገሪቱ...
View Articleየንግድ ምክር ቤቶች ቀጣይ ምርጫ አሁንም እያነጋገረ ነው
የአገሪቱን የንግድ ኅብረተሰብ ይወክላል የተባለው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና ከሌሎች ተመሳሳይ የንግድ ምክር ቤቶች አንፃር ‹‹ጠንካራ›› እንደሆነ የሚነገርለት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ጠቅላላ ጉባዔያቸውንና አዳዲስ የአመራር አባላት ምርጫ...
View Articleዛይራይድ የሞባይል ክፍያና የታክሲ አገልግሎት ከሚሰጡ ተቋማት የሦስትዮሽ ስምምነት ፈጸመ
ዛይራይድ የተባለውና በቅርቡ ሥራ የጀመረውና በሞባይል ስልክ አማካይነት የታክሲ አገልግሎት ለመስጠት የተነሳው ይህ ድርጅት፣ ዘመናዊና በአቅጣጫ አመላካች ወይም ጂፒኤስ የተገጠመላቸው፣ ተሳፋሪው በተጓዘበት ርቀት ልክ በታሪፍ የሚያስከፍሉ ታክሲዎችን ካሰማራው አብነት ባንድነት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር ቀደም...
View Articleበላይ አብ ሞተርስ ከቻይና ወደ ኮሪያ
በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች በመሰማራት የሚታወቀው በላይ አብ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአምስት ዓመታት በላይ ሲገጣጥማቸው የነበሩ የቻይና አውቶሞቢሎችን መገጣጠም በማቆም፣ ኪያ የተባሉትን የኮርያ ሥሪት ተሽከርካሪዎች መገጣጠም ሊጀምር ነው፡፡ የኪያ የቤት አውቶሞቢሎችን ለመገጣጠም የሚያስችለውንም ስምምነት ባለፈው ሐሙስ...
View Articleየአሜሪካው ጆን ዲር ትራክተሮች በኢትዮጵያ ሊገጣጥሙ ነው
በዓለም በዘመናዊ የእርሻ መሣሪያዎች አምራችነቱ የሚታወቀው የአሜሪካው ጆን ዲር ኩባንያ የሚያመርታቸው ትራክተሮች በኢትዮጵያ ተገጣጥመው ለገበያ ሊቀርቡ ነው፡፡ በእርሻ ማሽነሪዎች ምርት ከ180 ዓመታት በላይ የዘለቀው ጆን ዲር፣ ትራክተሮችና ሌሎች የእርሻ መሣሪያዎችን ኢትዮጵያ ውስጥ ይገጣጥምበታል የተባለው ፋብሪካ...
View Articleየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት አምስት ሚሊዮን ቶን የሚጠጋ ዕቃ ማጓጓዙን አስታወቀ
- ከ1.6 ሚሊቶን ቶን በላይ ስንዴና ከ250 ሺሕ ቶን በላይ ስኳር አጓጉዟልየራሱን 11 መርከቦችና ከ400 በላይ ተሽከርካሪዎችን በማሰማራት እንዲሁም የሌሎች ድርጅቶች መርከቦችን በኪራይ በመቀጠም የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት፣ በ2008 በጀት ዓመት ከ4.96 ሚሊዮን ቶን...
View Articleየአሜሪካ ጫማ አቅራቢዎችና የኢትዮጵያ ተስፋ
ስለአገሪቱ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ምርት ሲነሳ ስለመጫሚያዎች ማውራትና ማምረቻ ኢትዮጵያ ቀዳሚ ናት ከሚባትባልላት የቀንድ ከብት ሀብቷ የሚገኘው የቆዳና ሌጦ ምርትን በመጠቀም የሚፈበረከው የጫማ ምርትና የወጪ ንግዱን ለማሳደግ ያስችላል የተባለ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው ጽሑፋቸውን ያቀረቡ አካላት በጽሑፋቸው ውስጥ...
View Articleየአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ጉባዔውን በቀድሞ አሠራር እንደሚቀጥል ገለጸ
- ከ500 + 1 አባላት ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ እንዲሆን ፍርድ ቤት እንደወሰነለት አስታወቀየአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በሚቀጥለው ሐሙስ የሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባዔ ቀድሞ ሲሠራበት በነበረው የምልዓተ ጉባዔ ቁጥር ቀመር መሠረት የሚከናወን መሆኑን ገለጸ፡፡ ይህንን አሠራሩን ለማጽናት የሚያስችለውን...
View Articleየኤክስፖርት ምርቶች ወደ አገር ውስጥ ገበያ በመታጠፋቸው የጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ አፈጻጸም ተዳክሟል ተባለ
የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ መተግበር በጀመረ በሁለተኛው በጀት ዓመት ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኤክስፖርት አገሪቱ የምታገኘው የውጭ ምንዛሪ 271 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ በዕቅዱ መሠረት በአምስት ዓመት ውስጥ አንድ ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ የታቀደ ሲሆን፣ የበጀት ዓመቱ በገባ በሁለተኛው ዓመት፣ ሁለት...
View Articleኢትዮጵያ ከ13 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት በድህነት ውስጥ የሚኖሩባት አገር ተባለች
- ከእነዚህ ውስጥ ሁለት ሚሊዮኑ በአስከፊ ድህነት ውስጥ ይገኛሉየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕፃናት ፈንድ ዩኒሴፍ ይፋ ባደረገው ጥናት መሠረት በኢትዮጵያ ከ13 ሚሊዮን ያላነሱ ሕፃናት በድህነት ውስጥ በሚኖሩ ቤተሰቦች ውስጥ ተወልደው ማደግ ግድ ሆኖባቸዋል አለ፡፡ዩኒሴፍ ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲና ከኦክስፎርድ...
View Articleኢትዮጵያ በአመራር መስክ መሻሻል ብታሳይ አሁንም ዝቅተኛው እርከን ላይ እንደምትገኝ የሞ ኢብራሒም ሪፖርት አመለከተ
በየዓመቱ ይፋ የሚደረገውና የሞ ኢብራሒም ፋውንዴሽን የሚያወጣው ሪፖርት፣ ባለፉት አሥርት ውስጥ ኢትዮጵያ በገቨርናንስ ወይም በመልካም አመራር መስክ መሻሻል እያሳየች ብትመጣም፣ በጠቅላላው ያስመዘገበችው ውጤት በዝቅተኛው ደረጃ ላይ እንደሚያስቀምጣት አስፍሯል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሁለት ሦስተኛው የአፍሪካ አገሮች...
View Articleየአዲስ ፕሪፋብ ንብረቶች ከዋጋ በታች በሐራጅ መሸጣቸው እንዳሳዘነው ቦርድ አመራሩ አስታወቀ
- ከ46 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ፋብሪካ በ10 ሚሊዮን ብር ተሸጧል ያሉ የቦርድ አባላት የመንግሥት ያለህ እያሉ ነውየተገጣጣሚ ቤቶችን ለመገንባትና የተገጣጣሚ ሕንፃ መገንቢያ ግብዓቶችን ለማምረት በማለት በስድስት አደራጆች በ2003 ዓ.ም. ተመሥርቶ በ2004 ዓ.ም. አክሲዮን ሲሸጥ የቆየው አዲስ ፕሪፋብ ሐውስስ...
View Articleየሕግ ጥያቄ ያስነሳው የንብ ባንክ ሕንፃ ግንባታ ኮንትራት ውል
ባንክ ለማቋቋም እንደ ዛሬው 500 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል በማይጠየቅበት፣ ይልቁንም 20 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል በቂ በነበረበት ወቅት ከተቋቋሙት የግል ንግድ ባንኮች አንዱ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ነው፡፡ ግንቦት 1991 ዓ.ም. ተመሥርቶ ጥቅምት 18 ቀን 1992 ዓ.ም. በይፋ ሥራ ሲጀምር 27.6 ሚሊዮን...
View Articleየአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ‹‹ታሪካዊ›› ምርጫ አከራክሯል
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ የሦስት ዓመት ሪፖርቶችን በአንድ አጠቃሎ ያቀረበበትን ጉባዔና ንግድ ምክር ቤቱን ለቀጣዩ ሁለት ዓመታት የሚመሩ የቦርድ አባላት ምርጫም አካሂዷል፡፡ የዘንድሮው ጠቅላላ ጉባዔ ለተከታታይ ዓመታት ከተካሄዱት የተለየም ነበር፡፡መስከረም 27 ቀን...
View Articleየአገር ውስጥ ተቋራጮች ብቻ የተሳተፉባቸውና ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበላቸው መንገዶች ግንባታ ተጀመረ
በ2008 በጀት ዓመት እንዲገነቡ የውል ስምምነት ከተፈረመባቸው መንገዶች ውስጥ ከ5.7 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቁ የአራት መንገዶች ግንባታ ሥራ ሲጀመር፣ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው ሁለት መንገዶች ተጠናቀው ለትራፊክ ክፍት መደረጋቸው ተገለጸ፡፡ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የተገኘው መረጃ...
View Articleየአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ850 ሚሊዮን ዶላር ብድር መፍቀዱን አስታወቀ
- የግብርናኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ የፋይናንስ ማግኘታቸውን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል ለመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የሚውል የ850 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ መንግሥት መፍቀዱን የአፍሪካ ልማት ባንክ፣ መንግሥት በመደበኛነት ከሚያገኛቸው የብድር ማዕቀፎች በተጓዳኝ ለሚገነባቸው የግብርና ውጤቶች ማቀነባበሪያ...
View Articleንግድ ሚኒስቴር የኮነነው የንግድ ምክር ቤቶች የምርጫ ሒደት
የንግድ ኅብረተሰቡን ወክለው በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙት የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን የሚመሩ ኃላፊዎችን ከመምረጥ ሒደት ከምርጫ ሥርዓት አፈጻጸም ጋር በተገናኘ የሚፈጸሙ የሕግ ጥሰቶች እንዳልተገቱ እየተገለጸ ነው፡፡በዚህ አኳኋን ታይተዋል የተባሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ጣልቃ ከሚገቡ መንግሥታዊ ተቋማት መካከል...
View Article