በአዲስ ቢውልድ ዓውደ ርዕይ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፎ መጨመሩ ተጠቆመ
ዘጠና አንድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብዓት አቅራቢ ድርጅቶች የተሳተፉበት 7ኛው አዲስ ቢዩልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ጥቅምት 4 ቀን 2009 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ከቱርክ፣ ከቻይና፣ ከህንድ፣ ከደቡብ ኮሪያ፣ ከጀርመን፣ ከሳዑዲ ዓረቢያ፣ ከግብፅ፣ ከቡልጋሪያና...
View Articleየታወከው የምግብ ሸቀጦች ገበያ አንጻራዊ መረጋጋት እያሳየ መጥቷል
በአገሪቱ በተቀሰቀሱት ሕዝባዊ ተቃውሞዎችና ግጭቶች በርካቶች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በርካታ ሀብትና ንብረት ወድሟል፡፡ በተከሰቱት ግጭቶች ምክንያት ከመሐል አገር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች በአብዛኛው ሲገቱ ተስተውሏል፡፡ መንገዶች ተዘግተዋል፡፡ የተለያዩ ምርቶችን ጭነው ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የሞከሩ ጥቂት የማይባሉ...
View Articleለአፍሪካ የእርስ በርስ ንግድ የሚጠበቀው የአፍሪካ ነፃ ገበያ ቀጣና ስምምነት
የአፍሪካውያን የእርስ በርስ የንግድ ልውውጥ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ በድንበር ተጋሪ አገሮች መካከልም ቢሆን የንግድ ልውውጡ ትርጉም ያለው ነው ለማለት ያስቸግራል፡፡ የንግድ ለውውጡ አለ እንኳ ቢባል አብዛኛውን እጅ የሚይዘው ከአፍሪካ ውጭ ካሉ አገሮች ጋር የሚደረገው ግብይት ነው፡፡ የንግድ ሚዛኑ ሲታይም...
View Articleየቅመማ ቅመም የወጪ ንግድና አዲሱ መንገድ
ኢትዮጵያ በቅመማ ቅመም፣ ሃመልማልማና መአዛማ ተብለው የሚጠቀሱ ምርቶችን በማምረት ከሚጠቀሱ አገሮች አንዷ ናት፡፡ በተለይ በቅመማ ቅመም ተብለው ከተለዩና ከሚዘረዘሩ ምርቶች ውስጥ አብዛኞቹ የሚመረትባት አገር ስለመሆንዋም በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ ነገር ግን ለአገሪቱ የወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ...
View Articleየኤምሬትሱ ጁልፋር ኩባንያ የኢንሱሊን ማምረቻ በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው
- ለሄፒታይተስ ሲ በሽታ መድኃኒት ማምረት መጀመሩን አስታውቋልሥራ በጀመረ በሁለተኛ ዓመቱ የማስፋፊያ ግንባታ ለማካሄድ ከ12 ሺሕ ካሬ ሜትር በላይ ቦታ የተሰጠው የኢትዮጵያውያንና የኤምሬትስ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ጥምረት የሆነውና መድኃኒት አምራቹ ጁልፋር ኢትዮጵያ ኩባንያ፣ በ50 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል በአፍሪካ ብቸኛውን...
View Articleከየመኑ ኮንትራክተር የተነጠቀውን መንገድ ለመገንባት የቻይናው ኩባንያ አነስተኛ ዋጋ ሰጠ
- ግንባታውን ለማስጀመር የአፍሪካ ልማት ባንክ ውሳኔ ይጠበቃልየየመኑን ኮንትራክተርና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንን ሲያወዛግብ የቆየው የጩኮ ይርጋጨፌ መንገድ ፕሮጀክትን ለሌላ ኮንትራክተር ለመስጠት በተካሄደ ጨረታ ሲኖ ሃይድሮ የተባለ የቻይና ኮንትራክተር አነስተኛ ዋጋ ማቅረቡ ተጠቆመ፡፡ የቀረበው ዋጋ ቀድሞ...
View Articleማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከ12 ሺሕ በላይ ወጣቶችን ፈንድ አቀረበ
ዋና መሥሪያ ቤቱን በካናዳ ያደረገው ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን፣ በሥራ ፈጠራ መስክ በሐር ልማት እንዲሁም በንብ ማነብ ሥራዎች 12,500 ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ፋይናንስ አድርጓል፡፡ከአሥር ዓመት በፊት በማስተር ካርድ ኩባንያ ፋይናንስ ተደርጎና ራሱን ችሎ የሚንቀሳቀሰው ይህ ፋውንዴሽን፣ ኢንተርናሽናል...
View Articleየንግድ ምክር ቤቶች ትኩሳቶች እስከ ሚኒስትሩ ቢሮ
የንግድ ኅብረተሰቡን ይወክላሉ ተብለው የሚታመንባቸውና በተለያዩ ደረጃዎች የተቋቋሙት የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች በተለያዩ ችግሮች የተተበተቡ ስለመሆኑ ሲነገር የነበረ ሲሆን፣ ከሰሞኑ ደግሞ ከምርጫና ከደንብ ማክበር ጋር ተያይዞ እየታየ ያለው ውዝግብ እየጋለ መጥቷል፡፡በተለይ በክልል ደረጃ የተዋቀሩትን ንግድና...
View Articleየፋይናንስና የቴሌኮም ተቋማት ዕድል ያልሰጧቸው ደንበኞች
ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ባዘጋጀው ዓመታዊ ሲምፖዚየም ላይ የተገኙ ባለሙያዎች ባንኮችም ሆኑ የሞባይል ኦፕሬተሮች እንዲሁም የቴሌኮም ተቋማት ከዚህ ቀደም ሲመሩበት በነበረው አካሄድ አሁንም እየተጓዙ እንደሚገኙ በመጥቀስ ከዘመኑ ጋር እንዲጓዙ መክረዋል፡፡ዓለም በሞባይል ስልክ አማካይነት ክፍያ ከመፈጸም ባሻገር ብድር...
View Articleማይክሮ ፋይናንሶች ወደ ባንክነት ለማደግ ብሔራዊ ባንክ ልዩ ሕግ ያውጣልን እያሉ ነው
አነስተኛ ብድሮችን በማቅረብ አነስተኛ ገቢ ያላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎችን እንደሚያገለግሉ የሚታሰቡት ማክሮ ፋይናንስ ተቋማት በአሁኑ ወቅት ቁጥራቸው 33 ደርሷል፡፡ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ አግኝተው እንደማንኛውም የፋይናንስ ተቋማት ቁጥጥር የሚደረግባቸው እነዚህ ተቋማት በተለያየ የአቅም ደረጃ ላይ የሚገኙ...
View Articleየኢትዮጵያ ኦኮኖሚ ርቅና በወጪ ንግድ መዳከም ተፈትኗልበድ
- የዓለም ገንዘብ ድርጅት የአገሪቱን የፖለቲካ ትኩሳት ወደ ጎን ብሎታልየዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር በየጊዜው ይወያያል፡፡ በመስከረም ወር ጥቢ ሰሞን ያደረጉትን ውይይት በተመለከተ፣ በወሩ ማገባደጃ ወቅት ይፋ ያደረጉት ሪፖርት አገሪቱ በድርቅ አደጋ ምክንያት እንዲሁም...
View Articleየፖለቲካ ቀውሱና የኢንቨስተሮች ሥጋት
እ.ኤ.አ. ሜይ 2 ቀን፣ 2001 የአሜሪካ ጦር ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ቋሚ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቋርጠው በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ማለታቸው የበርካቶችን ቀልብ ገዝቶ ነበር፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቴሌቪዥን ለአሜሪካ ሕዝብ የሚያበስሩት ነገር እንዳላቸው ቀደም ብሎ መረጃው በመሰራጨቱ አሜሪካውያን በጉጉት...
View Articleአዲሶቹ የአሊያንስ 300 አውቶቡሶች አዲስ አሠራር ሰንቀዋል
በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት እንዲስፋፋ ማድረግ አንዱ አማራጭ ሆኗል፡፡ በዚህ ዘርፍ ቀደም ብሎ ከሚታወቀው የአንበሳ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ባሻገር በቅርቡ በከተማው አስተዳደር ባለቤትነት የተመዘገበው የሸገር አውቶቡስ አገልግሎት ሥራ ጀምሯል፡፡ የከተማ...
View Articleጃካራንዳ አክሲዮን ከሐራጅና ከዕዳ ክሶች ፋታ በማግኘቱ እያንሰራራሁ ነው አለ
በዘመናዊ የግብርና ሥራዎች ላይ በማተኮር ትርፋማ የአክሲዮን ኩባንያ ሆኖ ለመሥራት በ2001 ዓ.ም. የተቋቋመው ጃካራንዳ ኢንተግሬትድ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር፣ ‹‹የገዥው ፓርቲ አባልነታቸውን ተገን በማድረግ ለገዛ ጥቅማቸው የሚያስቡ ኃይሎች ሊያፈርሱት ቢሞክሩም፤›› በጠቅላይ ሚኒስትሩ ውሳኔ መትረፉን፣...
View Articleየአንበሳ ባንክ ያምና ክንውንና አዲስ የቦርድ አባላት ምርጫ
ከ140 ሺሕ በላይ ባለ አክሲዮኖችን የያዙት የግል የፋይናንስ ተቋማት የየዓመቱ የሥራ ክንውናቸውን ሰሞኑን በይፋ ማሳወቅ ጀምረዋል፡፡ በአክሲዮን ኩባንያነት የተቋቋሙት 17 ባንኮችና 16 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ባለአክሲዮኖቻቸውን ጠርተው በተጠናቀቀው 2008 በጀት ዓመት የነበራቸውን ትርፍና ኪሳራቸውን የሚነግሩበት፣...
View Articleየኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ችግሮች መፍትሔ ይሰጥ ዘንድ የተጠራው ጉባዔ
ሰኞ ጥቅምት 21 ቀን 2009 ዓ.ም. የአገሪቱን የንግድ ኅብረተሰብ እንደሚወክሉ የታመነባቸውና የሁሉም የአገሪቱ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መሪዎችና ተወካዮች ለአስቸኳይ ስብሰባ በሒልተን ሆቴል ተገኝተዋል፡፡ ተወካዮቹ በንግድ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ መሠረት የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን...
View Articleየኢትዮጵያ ጥቃቅን ታዳጊና መካከለኛ አሠሪዎች ማኅበር በፌዴሬሽን ደረጃ ተቋቋመ
የኢትዮጵያ ጥቃቅን፣ ታዳጊና መካከለኛ አሠሪዎች ማኅበር ራሱን ችሎ በፌዴሬሽን ደረጃ መቋቋሙን አስታወቀ፡፡የፌደሬሽኑ ፕሬዚዳንቱ አቶ ጌታቸው ኃይሌ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የጥቃቅን፣ ታዳጊና መካከለኛ ኢንተርፕራዞችን የሚወክሉት ማኅበራት እየተበራከቱ በመምጣታቸውና በሥራቸው የሚያቅፏቸው ሠራተኞችም ከጊዜ ወደ ጊዜ...
View Articleዘመናዮቹ የአሊያንስ 100 አውቶቡሶች ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል
- ተሰናባቹ ሚኒስትር ከተረካቢያቸው ጋር አውቶቡሶቹን ጎብኝተዋልአዲሱ የውጭ ጉዳይ የሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አዲሱን ሹመታቸውን በተረከቡ ማግሥት ለአዲስ አበባ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲውሉ ከቀረጥ ነፃ ከገቡት አውቶቡሶች ውስጥ አንድ መቶዎቹ አዲስ አበባ መድረሳቸውን በማስመልከት በተሰናዳው ፕሮግራም ላይ...
View Articleየንግድ መደብሮችን የሚተናነቀው የኪራይ ዋጋ
በቻይና የተገነቡ አዳዲስ ከተሞች በተለያዩ ምክንያቶች የሚኖርባቸው እያጡ ፀጥ እረጭ ያሉ ሕይወት አልባ መንደሮች ወደ መሆን እየተቀየሩ መጥተዋል፡፡ በየከተሞቹ የተገነቡት አፓርትመንቶችና የሕዝብ መገልገያ ሕንፃዎች ተዘግተው ውለው ማደር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ በዚህም ሳቢያ ‹‹ጎሥት ሲቲ›› ወይም የጣረሞት ከተሞች የሚል...
View Articleብርሃን ባንክ በኢንዱስትሪው የላቀ ውጤት ባስመዘገበበት ዓመት ከእጥፍ በላይ ትርፍ አገኘ
በተጠናቀቀው የ2008 በጀት ዓመት ከአቻ ባንኮች አፈጻጸምና ከቀዳሚው በጀት ዓመት አኳያ ሲነፃፀርም ከፍተኛ የተባለ ውጤት እንዳስመዘገቡ ከተጠቀሱ የግል ባንኮች መካከል አንዱ ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ ነው፡፡ ባንኩ የ2008 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን የሚያመላክት ሪፖርት፣ ቅዳሜ ጥቅምት 26 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Article